Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Saturday, 08 September 2012 13:04

የሃይልዬ “ፍቅር” አልበም ተለቀቀ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የድምፃዊ ኃይልዬ ታደሰ “ፍቅር” የዘፈን አልበም ከትናንት ወዲያ ጀምሮ በካሴትና በሲዲ ለገበያ ቀረበ፡፡ 13 ዘፈኖች የተካተቱበትን አልበም አበጋዙ ክብረ ወርቅ ሺዎታ እና ኤልያስ መልካ ያቀናበሩት ሲሆን ይልማ ገብረአብ፣ ኤልያስ መልካ፣ ጎሳዬ ተስፋዬ፣ መሠለ ጌታሁን እና ቴዎድሮስ ካሳሁን በግጥም እና ዜማ…
Saturday, 08 September 2012 13:04

“የኩሽ ምድር” ፊልም ይመረቃል

Written by
Rate this item
(0 votes)
በሄቨን ኦፍ ኩሽ ፊልም ፕሮዳክሽን የተዘጋጀው “የኩሽ ምድር” ልብ ሰቀላ ድራማ ፊልም ነገ በአዲስ አበባ እና በክልል ሲኒማ ቤቶች እንደሚመረቅ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ በሌሊሳ አለማየሁ ተፅፎ አርአያ ኪሮስ ያዘጋጀው ፊልም የ100 ደቂቃ ርዝመት ያለው ሲሆን ለመሥራት ሁለት ዓመት ፈጅቷል ተብሏል፡፡ በፊልሙ…
Rate this item
(21 votes)
በአንባቢያን ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነትን የተቀዳጀው “ዴርቶጋዳ” መፅሐፍ ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ የልብወለዱን ሦስተኛ ክፍል ለንባብ አበቃ፡፡ “ዣንቶዣራ” በሚል ርእስ የቀረበው 304 ገፆች ያሉት ልብወለድ መፅሐፍ ለአገር ውስጥ ገበያ በ45 ብር፣ ለውጭ ገበያ ደግሞ በ25 ዶላር ቀርቧል፡፡ ይስማዕከ ከ”ዴርቶጋዳ” በተጨማሪ “ራማቶሃራ”፣ “ተልሚድ”፣…
Rate this item
(0 votes)
አየርላንዳዊው የሮክ ሙዘቀኛ ፤ በጎ አድራጊ እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ቦብ ጌልዶፍ የዓለም ሃብታም አገራት በድህነት ለሚሰቃዩ ህዝቦችና አገሮቻቸው እርዳታ ለመስጠት የገቡትን ቃል አክብረው እንዲሰሩ መታገሉን እንደቀጠለ ተገለፀ፡፡ ሰር ቦብ ጌልዶፍ በ1984 እ.ኤ.አ ሚጅ ኡሬ ከተባለ ሌላ ሙዚቀኛ ጋር በኢትዮጵያ…
Saturday, 08 September 2012 12:57

ኦፕራ በከፍተኛ ክፍያ ትመራለች

Written by
Rate this item
(0 votes)
ኦፕራ ዊንፍሬይ ከፍተኛ ክፍያ በማግኘት የመዝናኛውን ኢንዱስትሪ በቀዳሚነት እንደምትመራ ፎርብስ መፅሄት አመለከተ፡፡ ካለፈው አመት ጀምሮ አዲስ በከፈተችው ‹ኦውን› የተባለ የቴሌቭዥን ኔትዎርክ ስኬታማ ለመሆን ያልቻለችው ኦፕራ፤ ዘንድሮ 165 ሚሊዮን ዶላር ገቢ በማግኘት መሪነቱን መያዟን የገለፀው ፎርብስ፤ ከፍተኛውን ክፍያ በማግኘት የመዝናኛ ኢንዱስትሪውን…
Saturday, 08 September 2012 12:55

የዙማ ስእል አወዛጋቢ ሆኗል

Written by
Rate this item
(0 votes)
የደቡብ አፍሪካውን ፕሬዝዳንት የሚተች የቀለም ቅብ በአንድ ደቡብ አፍሪካዊ ሰዓሊ ተሰርቶ ለኤግዚብሽን መቅረቡ እያወዛገበና ተቃውሞ እያስከተለ መሆኑን የተለያዩ ዘገባዎች ጠቆሙ፡፡ በኬፕታውን በሚገኝ አንድ ጋለሪ ለእይታ የቀረበው ስዕሉ፤ ፕሬዝዳንት ጃኮብ ዙማ በዙሉ አለባበስ እና ዳንስ ሃፍረተ ስጋቸው እየታየ ሲጨፍሩ የሚያሳይ ነው፡፡…