ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የኦስካር ሽልማት ከወር በኋላ የሚካሄድ ሲሆን ለሽልማት የሚፎካከሩት እጩዎች ሰሞኑን እንደሚገለፁ ይጠበቃል፡፡የስቴቨን ስፒልበርግ ፊልም “ሊንከን” እና የቤን አፍሌክ ፊልም “አርጎ” በዘንድሮው የኦስካር ሽልማት በበርካታ ዘርፎች የመታጨት እድላቸው ሰፊ መሆኑን ዩኤስኤ ቱዴይ ዘግቧል፡ በሌላ በኩል 70ኛው የጎልደን ግሎብ አዋርድ ከሳምንት በኋላ…
Read 4284 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ኪም ካርዴሽያን ከራፐር ካናዬ ዌስት የመጀመርያ ልጇን መፀነሷ እያነጋገረ ነው፡፡ ለስምንት ወራት በፍቅረኝነት ለቆዩት ሁለቱ ዝነኞች ግንኙነት መቀጠል የ12 ሳምንት እድሜ እንዳለው የተነገረው ፅንስ ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል ተብላል፡፡ ኪም ካርዴሽያን ከእርግዝናዋ ጋር በተያያዘ ከፍተኛ ዝና ያገኘችበት የሪያሊቲ ሾው እና የፋሽን…
Read 4447 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በዘንድሮ የፈረንጆች ዓመት የኮንሰርት ገቢ የፖፕ ሙዚቃ ንግስቷ ማዶና በአንደኝነት እንደምትመራ ፎርብስ መፅሄት አስታወቀ፡፡ ሊጠናቀቅ ሁለት ቀናት ብቻ በቀረው 2012 ዓ.ም ሙሉ ለሙሉ ትኬታቸው የተሸጡ 72 ኮንሰርቶችን በመላው ዓለም ያደረገችው ማዶና፤ በአጠቃላይ 1ሚ.635ሺ176 ታዳሚዎችን በማዝናናት 228.4 ሚ. ዶላር ገቢ አድርጋለች፡፡
Read 4933 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ባለፈው ሳምንት እሁድ በኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል በተካሄደ የመፃህፍት ምረቃ ስነ ስርዓት ላይ 12 መፃህፍት ተመረቁ፡፡ የመፃህፍቱ ደራሲ አበባ ሽታዬ እንደገለፀችው፤ አንደኛው “ብርቱ ሰልፍ” የተሰኘ የግጥም መድበል ሲሆን አስራ አንዱ ደግሞ በአማርኛና በኦሮምኛ የተዘጋጁ የህፃናት የተረትና የትምህርት መርጃ መፃህፍት ናቸው፡፡ የግጥም መድበሉ…
Read 5074 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ላፎንቴን በሚል ስያሜ ከሙያ አጋሩ ከታደለ ሮባ ጋር አራት አልበሞችን ለአድማጭ ጆሮ ያደረሰው ድምፃዊ ብርሃኑ ተዘራ “ተበቺሳ” በሚል ርዕስ የሰራውን አዲስ የሙዚቃ አልበም የፊታችን ሰኞ ለገበያ እንደሚያቀርብ ታውቋል፡፡ አልበሙ 14 ዘፈኖችን የያዘ ሲሆን የሙዚቃ ቅንብሩን ካሙዙ ካሣ፣ ሔኖክ ነጋሽ፣ እዩኤል…
Read 4410 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአዲስ አበባ የሚገኙ የግል ትያትር ኢንተርፕራይዞች ላለፉት 10 ዓመታት ለአንድ ሰው የሚከፈለው የትያትር ቤት መግቢያ 15 ብር መሆኑን በመግለፅ፣ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ መቶ ፐርሰንት የዋጋ ጭማሪ ያደረጉ ሲሆን የመንግሥት ትያትር ቤቶች ጭማሪውን ባለመቀበላቸው ውዝግብ እንደተፈጠረ ታውቋል፡፡ “ጭማሪው የተደረገው የአዳራሽ ኪራይ፣…
Read 5869 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና