ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በየሁለት ሳምንቱ በመፃሕፍት ላይ የንባብ እና የውይይት መድረክ በማድረግ የሚታወቀው ሚዩዚክ ሜይ ዴይ የመወያያ ሥፍራውን ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም ሬዲዮ ፋና አካባቢ ወደሚገኘው ብሔራዊ ቤተመፃሕፍትና ቤተመዛግብት ድርጅት (ወመዘክር) አዛወረ፡፡ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በብሔራዊ ቤተመፃሕፍትና ቤተመዛግብት አዳራሽ ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ…
Rate this item
(1 Vote)
የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ቢል ክሊንተን ከዋይት ሃውስ ከወጡ ወዲህ ባለፉት 12 አመታት በተለያዩ ቦታዎች ንግግር በማቅረብ ብቻ 106 ሚሊዮን ዶላር ማግኘታቸው ሲኤንኤን ዘገበ፡፡ ቢል ክሊንተን በአንድ መድረክ ንግግር ለማቅረብ በአማካይ 200ሺ ዶላር ይከፈላቸዋል፡፡ የቀድሞው ፕሬዝዳንት በንግግር አዋቂነታቸው በተለያዩ የዓለም ክፍሎች…
Rate this item
(1 Vote)
ከኤሌክትሮኒክስ ሙዚቃ ዲጄዎች፣ ሆላንዳዊ ዲጄ ቲዬስቶ 75 ሚሊዮን ዶላር መሪነቱን እንደያዘ ሴለብሪቲ ኔትዎርዝ ገለፀ። ለግሉ በገዛው ጄት አውሮፕላን በመላው ዓለም በመዘዋወር የሚሰራው የ44 ዓመቱ ዲጄ ቲዬስቶ፣ በአማካይ ለአንድ ምሽት ስራ እስከ 250ሺ ዶላር እየተከፈለው ባለፈው ዓመት ብቻ ሃያ ሚሊዮን ዶላር…
Rate this item
(1 Vote)
በዓመት ከ1500 በላይ ፊልሞች ሰርቶ ለዕይታ በማቅረብ 2 ቢሊዮን ዶላር ገቢ የሚያገኘው የህንዱ የፊልም ማዕከል ቦሊውድ፤ ሰሞኑን 100ኛ ዓመቱን እያከበረ ነው፡፡ የማዕከሉ ፊልሞች ዓለም አቀፍ ገበያ በየዓመቱ 10 በመቶ በማደግ ላይ እንደሚገኝ ያመለከተው “ዘ ታይምስ ኦፍ ኢንድያ” የተባለ ጋዜጣ፤ በሚቀጥሉት…
Rate this item
(0 votes)
በኮሜዲ ፊልሞቹ የሚታወቀው ዊል ፋሬል በሰራቸው ፊልሞች አትራፊ ባለመሆን የአንደኝነት ደረጃን እንደያዘ ፎርብስ መፅሄት አስታወቀ፡፡ ኮሜዲያኑ በሚተወንበት አንድ ፊልም ለተከፈለው 1 ዶላር 3 .30 ዶላር ብቻ በማስገባት ዝቅተኛ ትርፍ ያስመዘገበ ተዋናይ ሊሆን በቅቷል፡፡ በብዙ ፊልሞቹ ላይ ‹የትልቅ ህፃን› ገፀባህርይ እየተጫወተ…
Rate this item
(0 votes)
ከሳምንት በፊት ላስቬጋስ ከተማ ውስጥ በሚገኘው ኤምጂኤም ግራንድ የተካሄደው የቢልቦርድ ሚውዚክ አዋርድ ስነስርዓት ከ12 ዓመታት በኋላ ከፍተኛውን የቲቪ ተመልካች እንዳገኘ ታወቀ። በካንትሪ ሙዚቃ ስልቷ የምትታወቀው ቴይለር ስዊፊት፤ ስምንት የቢልቦርድ ሽልማቶችን በመሰብሰብ ከፍተኛውን ስኬት አስመዝግባለች፡፡ በሌላ በኩል በቢልቦርድ ሚውዚክ አዋርድ ለሽልማት…