ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ፒያሳ አካባቢ የሚገኘው “ኤልቤት ሆቴል” ወርሃዊ የኪነጥበብ ዝግጅት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡ የዛሬ ሳምንት በሆቴሉ የሚጀመረው ዝግጅት ግጥም ላይ የሚያተኩር ነው ብሏል - ሆቴሉ፡፡ መድረክ ያላገኙ እና የራሳቸውን ግጥም የሚያቀርቡ ከሕፃናት እስከ አረጋውያን ሥራዎች ላይ እናተኩራለን ያሉት የሆቴሉ ሥራ አስኪያጅ፣ አንጋፋ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት በዓለም ዙርያ በ60 አገራት መታየት የጀመረው የዊል ስሚዝ ፊልም‹አፍተር አርዝ› ገበያው እንዳልተሳካለት ተገለፀ፡፡ የፊልሙን አከፋፋይ ሶኒ ኩባንያ ለተፈጠረው የገበያ መዳከም ከዊል ስሚዝ ብቃት ይልቅ ዘንድሮ እየወጡ ያሉ ፊልሞች በገበያው የሚያሳዩት ከፍተኛ ፉክክር እንደሆነ ገልጿል፡፡‹ አፍተር አርዝ› በመጀመርያ ሳምንቱ…
Rate this item
(1 Vote)
ጄራርድ ዴፓርዲዮ በፈረንሳይ መንግስት በተጠየቀው የግብር እዳ በመማረር ፓስፖርቱን በመመለስ ዜግነቱን ለመፋቅ እንዳሰበ “ዘ ሆሊውድ ሪፖርተር” አስታወቀ፡፡ ‹ለስ ሚዝረብልስ› በተባለው ፊልም ዓለም አቀፍ ዝና ያተረፈው ተዋናዩ፤ 1.3 ሚሊዮን ዶላር የግብር እዳ አለበት በሚል የፈረንሳይ መንግስት ክስ መስርቶበታል፡፡ ክሱ በአገሪቱ ፕሬዚዳንት…
Rate this item
(0 votes)
የፖፕ ሙዚቃው ንጉስ የነበረው ማይክል ጃክሰን ብቸኛ ሴት ልጅ ፓሪስ ጃክሰን ከሰሞኑ ራሷን ለማጥፋት ሙከራ አድርጋ በከፍተኛ የህክምና እርዳታ ህይወቷ መትረፉን ሎስአንጀለስ ታይምስ ዘገበ፡፡ የጃክሰን ቤተሰብ ጠበቃ፤ የ14 ዓመቷ ፓሪስ ህክምና ከወሰደች በኋላ እያገገመች ቢሆንም ሙሉ ለሙሉ ለማገገም ተጨማሪ ጊዜ…
Rate this item
(0 votes)
በነርቭ ሕመም እየተሰቃየ ለሚገኘው አርቲስት ፍቃዱ አያሌው የሕክምና ገንዘብ ለማሰባሰብ ታስቦ ባለፈው ግንቦት 16 የተከፈተው የስዕል አውደርእይ እስከ ፊታችን ረቡዕ እንደሚቀጥል አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ አርቲስቱን በባንኮክ ለማሳከም 450ሺ ብር እንደሚያስፈልግ ታውቋል፡፡ አርባ አርቲስቶች ሥራቸውን በአውደርእዩ አሳይተው ሽያጩን በቀጥታ ለሰዓሊው መታከሚያ ለማዋል…
Rate this item
(3 votes)
በ8ኛው የቢግ ብራዘር አፍሪካ ሪያሊቲ ሾው ከሚሳተፉት 28 ተወዳዳሪዎች ሁለት ኢትዮጵያውያን እንደሚገኙበት ታወቀ፡፡ ሁለቱ ኢትዮጵያውያን የ26 ዓመቷ መምህር እና የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነችው ቤቲ እና በደቡብ አፍሪካ ነዋሪና ተማሪ የሆነው የ23 ዓመቱ ቢምፕ ናቸው፡፡ መላው አፍሪካ በቀጥታ ስርጭት በሚያየው ውድድር…