ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(2 votes)
በብራዚል ከፍተኛ የታክስ ቅናሽ ተደርጎላቸው የተከፈቱ የነ ፓናሶኒክና የነ ሳምሰንግ ፋብሪካዎች፤ ዘንድሮ ከአምናው በእጥፍ የሚበልጥ ቴሌቪዥን አምርተው ለገበያ አቅርበዋል። በአንዲት ከተማ የተተከሉት ፋብሪካዎች፣ ባለፉት ሶስት ወራት ብቻ 5 ሚሊዮን ቴሌቪዥኖች ፈብርከዋል። ለምን? ብራዚል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የኢኮኖሚ እድገቷ ቢደነቃቀፍም፤ ገዢ…
Rate this item
(7 votes)
የተራ ሞባይሎች ተፈላጊነት እየቀነሰ፤ “የስማርት ፎን” ሽያጭ ባለፈው አመት አንድ ቢሊዮን ያህል የደረሰ ሲሆን፤ የምርጦች ምርጥ ሆነው የገነኑት የአፕል አይፎን እና የሳምሰንግ ጋላክሲ ሞባይሎች ላይ ፉክክሩ አይሏል - በየገበያው እና በየፍርድ ቤቱ።አፕል እስካሁን፣ ግማሽ ቢሊዮን አይፎኖችን ሸጧል። ቆየት ብሎ ወደ…
Rate this item
(2 votes)
በሃይማኖት አክራሪነቱ ምክንያት ተቃውሞ የገጠመውን “የሙስሊም ብራዘርሁድ መንግስት” በመገልበጥ ስልጣን የያዙት ጄ/ል አልሲሲ፣ በግብፅ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ያለ ብዙ ፉክክር በሰፊ ልዩነት ያሸንፋሉ ተብሏል። በእርግጥ ምርጫው የሚጀመረው ሰኞ ነው። ነገር ግን፤ በውጭ የሚኖሩ ግብፃዊያን ከወዲሁ ድምፅ ሰጥተው ቆጠራ ተካሂዷል። በዚሁ ቆጠራ፤…
Rate this item
(1 Vote)
ጡረተኛው ጄነራል ካሊፋ ሂፍጠር ከሁለት ወር በፊት አስቀድመው ተናግረዋል። “የሊቢያ መንግስት የሃይማኖት አክራሪዎችንና አሸባሪዎችን መቆጣጠር ካልቻለ፤ የራሴን እርምጃ እወስዳለሁ” በማለት በይፋ የተናገሩት በየካቲት ወር ነው። አንዳንድ ሊቢያውያን፤ “ምነው እንደአፋቸው ባደረጉት!” በማለት ተመኝተዋል። አንዳንዶች ደግሞ፤ “ጦር ሰራዊት የሌለው የጦር ጄነራል!” በማለት…
Rate this item
(0 votes)
የፕሬዚዳንት ሙሴቪኒን መንግስት ለመጣል ከበርካታ አመታት የተዋጉት ጆሴፍ ኮኒ፤ ልጃቸውን የወለዱትና ያሳደጉት እዚያው በረሃ ውስጥ ነው። ግን በአባቱ ስም አይደለም የሚጠራው። ሳሊም ሳልህ ይባላል። ኤፍፒ እንደዘገበው፤ጆሴፍ ኮኒ ልጃቸውን ሳሊም ሳልህ ብለው የሰየሙት፣ ከፕ/ት ሙሴቪኒ ወንድም ጋር ሞክሼ እንዲሆን ስለፈለጉ ነው።…
Rate this item
(0 votes)
ታይላንድ የገዢ ፓርቲ ባለስልጣናትና ተቃዋሚዎች ሐሙስ እለት ታስረዋልገዢውን ፓርቲ የሚደግፉና የሚቃወሙ ቡድኖች በሚያካሂዱት አመፅ ስትታመስ የከረመችው ታይላንድ፤ በዚህ ሳምንት ለወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ተዳርጋለች። “የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ” ተግባራዊ ለማድረግ መወሰኑን ማክሰኞ እለት የገለፀው የአገሪቱ የጦር ሃይል፣ ውሳኔው የመንግስት ግልበጣ አይደለም በማለት…