ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
ከ162 መንገደኞች እስካሁን የ7ቱ አስከሬን ተገኝቷልባለፈው እሁድ 162 ሰዎችን ይዞ በበረራ ቁጥር 8501 ከኢንዶኔዥያዋ ሱራያባ ከተማ ወደ ሲንጋፖር በመጓዝ ላይ እያለ ድንገት የተሰወረው ንብረትነቱ የኤርኤዥያ አየርመንገድ የሆነው ኤርባስ ኤ320-200 አውሮፕላን እጣ ፋንታ አለምን አሳዝኗል፡፡ ኢንዶኔዢያውያንም አዲሱን የፈረንጆች አመት በጥልቅ ሃዘንና…
Monday, 05 January 2015 08:40

2014 አመቱን በቁጥር

Written by
Rate this item
(2 votes)
55 በመቶስኮትላንድ ከእንግሊዝ ተገንጥላ ራሷን ለመቻል ባካሄደችው ሪፈረንደም ከእንግሊዝ ጋር ብንቆይ ይሻላል ሲሉ ድምጻቸውን የሰጡ ስኮትላንዳውያን፡፡3 ሺህ 400በአመቱ ወደተለያዩ የአውሮፓ አገራት ለመግባት ሲሞክሩ በሜዲትራኒያን ባህር ሰጥመው የሞቱ ስደተኞች ቁጥር፡፡529በመጋቢት ወር በግብጽ ውስጥ በተካሄደ የፍርድ ሂደት የሞት ፍርድ የተወሰነባቸው የቀድሞው የአገሪቱ…
Rate this item
(3 votes)
የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በተከሰተው የኢኮኖሚ ቀውስ ምክንያት ሚኒስትሮቻቸው የአዲስ ዓመት እረፍት እንደማይወስዱ ሰሞኑን አስታወቁ፡፡ በሩሲያ ትልቁ በዓል እንደሆነ በሚነገርለት የፈረንጆች አዲስ ዓመት፤ በመላ አገሪቱ የሚገኙ የሩሲያ ኩባንያ ሰራተኞች ለበዓሉ የ12 ቀናት እረፍት ይወስዳሉ፤ ከጃንዋሪ 1 እስከ 12፡፡ ፑቲን ባለፈው…
Rate this item
(0 votes)
የትንፋሽ ማጠር ገጥሟቸው ባለፈው ማክሰኞ ሂዩስተን ሜቶዲስት ሆስፒታል የገቡት የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ኤች ደብሊው ቡሽ፤ ከትላንት በስቲያ የተከበረውን የፈረንጆች የገና በዓል በሆስፒታል አሳለፉ፡፡ የፕሬዚዳንቱ ቃል አቀባይ ጂም ማክግራዝ፤ ቡሽ በጥሩ ጤንነት ላይ እንደሚገኙና የገና በዓልን በሆስፒታል ያሳለፉት በሽታው ከፍቶባቸው…
Rate this item
(0 votes)
መኪና ሲያሽከረክሩ የተያዙ ሁለት የሳኡዲ ሴቶች ለአንድ ወር ገደማ ከታሰሩ በኋላ ባለፈው ሳምንት ጉዳያቸው ሽብርተኝነትን ለሚመለከት ልዩ ፍ/ቤት እንደተላለፈ ተገለፀ፡፡ የ25 ዓመቷ ሎዩጄይን አል ሃትሎል እና የ33 ዓመቷ ማይላ ይሳ አል - አሙዲ ጉዳይ ወደ ልዩ ፍ/ቤት የተላለፈው በማህበራዊ ሚዲያ…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ ጋዜጠኞችን በማሠር አሁንም ከአፍሪካ 2ኛ ሆናለች ጋዜጠኞችን ለስደት በመዳረግና ስደተኛ ጋዜጠኞችን በመቀበልም ተጠቅሳለች ሶሪያ “የጋዜጠኞችን ህይወት የበላች አገር” በሚል ተወግዛለች አለማቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት (CPJ) እየተገባደደ ባለው የፈረንጆቹ አመት በመላው ዓለም 220 ጋዜጠኞች መታሠራቸውንና ቻይና በቀዳሚነት የጋዜጠኞች ሲኦል…