ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(3 votes)
ታዋቂው የመኪና አምራች ኩባንያ ሃዩንዳይ ሞተር፤ የሾፌር እገዛ ሳያስፈልጋቸው ሙሉ ለሙሉ በራሳቸው መንቀሳቀስ የሚችሉበት ቴክኖሎጂ የተገጠመላቸውን ዘመናዊ መኪኖች አምርቶ በመጪዎቹ አምስት አመታት ውስጥ ለአለም ገበያ እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ በመጣው የዓለማችን የአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ የቴክኖሎጂ ውድድር ተፎካካሪ ሆኖ በመዝለቅ ላይ…
Rate this item
(0 votes)
- የማስደነስ ፈቃድ የሌላቸው ባሮችና የምሽት ክበቦች ይቀጣሉ- ፖሊስ ዳንስ ለግርግርና ለብጥብጥ ይዳርጋል ብሏል- 10 ሺህ ዜጎች የሚሳተፉበት የጎዳና ላይ የዳንስ ተቃውሞ ይደረጋል የአገሪቱ ዜጎች ህዝብ በተሰበሰበባቸውና በመዝናኛ ስፍራዎች የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ በተመለከተ ገደብ የሚጥል አዋጅ አውጥቶ ሲተገብር የቆየው የስዊድን ፓርላማ፣…
Rate this item
(0 votes)
የቻይና የአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ መስክ መሃንዲሶች ለመጀመሪያ ጊዜ በባለሶስት አውታር ማተሚያ ማሽን (3D printer) አትመው ያወጧትን ቀላል መኪና ሃይናን በተባለችው የአገሪቱ ግዛት ውስጥ ለእይታ ማብቃታቸውን ቢቢሲ ዘገበ፡፡3.6 ሜትር ቁመትና 1.63 ሜትር ስፋት ያላትን ይህቺን መኪና፣ በቀላል ወጪ የሚገዙ ቁሳቁሶችን በግብዓትነት በመጠቀም…
Monday, 06 April 2015 09:06

የየአገሩ አባባል

Written by
Rate this item
(9 votes)
ለጅል መድሃኒቱ ሞት ብቻ ነው፡፡ በፀሐይ እረስ፣ በዝናብ አንብብ፡፡ ያልተጠየከውን ምክር አትለግስ፡፡ አንዳንዴ መድኀኒቱ ከበሽታው ይከፋል፡፡ የጫማ ሰሪ ልጅ ሁልጊዜ በእግሩ ይሄዳል፡፡ ስጦታ የሚቀበል ነፃነቱን ይሸጣል፡፡መንሾካሾክ ባለበት ሁሉ ውሸት አለ፡፡ ገንዘብ የሌለው ሰው ገበያ ውስጥ ጥድፍ ጥድፍ ይላል፡፡ አንዴ የሰረቀ…
Rate this item
(2 votes)
አሜሪካ ለግብጽ ስትሰጥ የቆየችውንና ለሁለት አመታት ያህል አቋርጣው የነበረውን ወታደራዊ ድጋፍ እንደገና ሙሉ ለሙሉ መስጠት ልትጀምር እንደሆነ ማስታወቋን ዋሽንግተን ፖስት ዘገበ፡፡ የኦባማ አስተዳደር ለግብጽ ሲሰጠው የቆየውንና ከ2013 ጥቅምት ወር ወዲህ አቋርጦት የነበረውን 1.3 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት አመታዊ የወታደራዊ መሳሪያዎች ድጋፍ…
Rate this item
(1 Vote)
ናይጀሪያ በዛሬው ዕለት የምታከናውነውን ፕሬዚዳንታዊና የፓርላማ ምርጫ ከቦኮ ሃራም ጥቃትና ከውጭ ሃይሎች ጣልቃ ገብነት ለመከላከል እንዲሁም ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ በሚል ካለፈው ረቡዕ ምሽት ጀምሮ ሁሉንም የባህርና የየብስ ድንበሮቿን መዝጋቷን ቢቢሲ ዘገበ፡፡የናይጀሪያ የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ፓትሪክ አባ ሞሮ ለቢቢሲ እንደገለጹት፣…