ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(2 votes)
የገቡበት ሳይታወቅ የጠፉ ሶስት ወጣት ልጆቿን ፍለጋ ከሀሙስ ሰኔ 16 ቀን ጀምሮ ስትንጓለል የከረመችው የእስራኤሏ ሞዲን ከተማ ባለፈው ሰኞ ረፋዱ ላይ እጅግ አስደንጋጩን መርዶ ሰምታ እርሟን አወጣችና በሀዘን ተቆራምዳ ቁጭ አለች፡፡ በህይወት ይገኛሉ ተብሎ እንዲያ በእግር በፈረስ ሲታሰሱ የነበሩት ሶስት…
Rate this item
(1 Vote)
“ፕሬዚዳንት ኦባማን ሳልከሳቸው አልቀርም”“ፕሬዚዳንቱ የሀገሪቱን ህጎች በታማኝነት እያስፈፀሙ አይደለም፤ ስለዚህ ክስ መስርቼ ፍርድ ቤት ሳልገትራቸው አልቀርም፡፡” ሲሉ የተናገሩት የአሜሪካ ኮንግረስ አፈጉባኤ ቦህነር ናቸው፡፡ በኦባማ የመጀመሪያው አራት አመት የፕሬዚዳንትነት የስልጣን ዘመን አጋማሽ ላይ በተደረገው የኮንግረስ ምርጫ ሩፐብሊካኖች አሸንፈው አብላጫውን መቀመቻ እንደተቆጣጠሩ…
Rate this item
(0 votes)
ከሀያ ስምንቱ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ውስጠ ህብረቱን አምርራ የምትጠላ፣ አባልነቱንም የማትፈልግ አንዲት ሀገር ብትኖር እንግሊዝ ብቻ ናት፡፡ እንግሊዝ ከዛሬ ሶስት ዓመት በፊት ከአውሮፓ ህብረት አባልነታቸው ለመውጣት ህዝበ ውሳኔ ካካሄዱት ሀገራት አንደኛዋ ናት፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሮንና በስልጣን ላይ ለው…
Rate this item
(0 votes)
የተለያዩ ሀገራት እንደሚከተሉት የኢኮኖሚ ፖሊሲ አይነት የተለያየ የኢንቨስትመንት አሠራሮችን ይከተላሉ፡፡ በተለይ የውጭ ኢንቨስትመንትን በተመለከተ በየሀገሮቻቸው ባሉ የኢንቨስትመንት እድሎች ለውጪ ባለሀብቶች የተፈቀዱና የተከለከሉትን በግልጽ ለይተው ያስቀምጣሉ፡፡ በእኛ ሀገር ለምሳሌ የፋይናንስ፣ የቴሌኮሙኒኬሽንና የኢነርጂ ሴክተሮች ለውጪ ኢንቨስትመንት ዝግ ሲሆኑ የእርሻው ሴክተር ግን ክፍት…
Rate this item
(3 votes)
የዚምባቡዌ ህዝብ ከሙጋቤ በቀር ሌላ መሪ አይተው አያውቁምየሆነ ሆኖ በድፍን ዚምባብዌ አሁን አየሩን የሞላው ትኩስ የመጋገሪያ ወሬ፣ የሽማግሌው ፕሬዚዳንት ሮበርት ገብርኤል ሙጋቤ በሽታ ካንሰር ነው አይደለም የሚለው ሳይሆን እርሳቸውን የሚተካው መሪ ማን ይሆን የሚለው ብቻ ነው፡፡ ከአመታት በአንዱ አፍሪካ ሙአመር…
Rate this item
(2 votes)
ታጋዮች የህዝብ ጫማ ናቸው፤ ታጋዮች የግል ጥቅምና ምቾታቸውን በሰፊው ህዝብ ጥቅምና ምቾት የቀየሩ የህዝብ መድህኖች ናቸው፤ ታጋዮች ለህዝባቸው ምቾትና ድሎት ሲሉ ከፍተኛ መስዋዕትነት የሚከፍሉ የህዝብ ቤዛዎች ናቸው፡፡… እነዚህን የመሳሰሉ የአብዮታውያን የፕሮፓጋንዳ ርግረጋዎች የኢትዮጵያ አብዮት በግብታዊነት ፈነዳ ከተባለበት ከየካቲት 1966 ዓ.ም…