ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 “ህገ-መንግስቱን በማክበር ለተተኪው ስልጣን የምለቅበት ጊዜ ላይ ነኝ” ላለፉት 12 አመታት ሲሼልስን የመሩት ፕሬዚዳንት ጄምስ ሚሼል ከወራት በፊት የተደረገው የአገሪቱ ህገ መንግስታዊ ማሻሻያ የስልጣን ዘመናቸው ማብቃቱን የሚያረጋግጥ ከመሆኑ ጋር በተያያዘ፣ በሁለት ሳምንታት ጊዜ ውስጥ ስልጣን እንደሚለቁና ለተተኪው እንደሚያስረክቡ ማስታወቃቸውን አጃንስ…
Rate this item
(2 votes)
የቀድሞው የብራዚል ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ ከታዋቂው የአገሪቱ የነዳጅ ኩባንያ ፔትሮባርስ 1.14 ሚሊዮን ዶላር በጉቦ መልክ መቀበላቸው በመረጋገጡ የቀረበባቸው የሙስና ክስ በፍርድ ቤት ተቀባይነት ማግኘቱንና በቅርቡ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ መባሉን ቢቢሲ ዘገበ፡፡በ70 አመቱ ዳ ሲልቫ ከነዳጅ ኩባንያው ጋር የተጠቀሰውን ገንዘብ…
Rate this item
(1 Vote)
ነዋሪነቱ በአሜሪካ የሆነ አንድ የቴሌኮም ኢንጂነር ከሰሜን ኮርያ ከፍተኛ የመረጃ ተቋም ባገኘው ድንገተኛ መረጃ፣ በአገሪቱ አገልግሎት እየሰጡ የሚገኙ ድረ-ገጾች 28 ብቻ መሆናቸውን እንዳረጋገጠ ዘ ጋርዲያን ባለፈው ረቡዕ ዘግቧል፡፡በአገሪቱ አገልግሎት በመስጠት ላይ ከሚገኙት ከእነዚህ ድረ-ገጾች አብዛኞቹ የመንግስት መስሪያ ቤቶችና በመንግስት ቁጥጥር…
Rate this item
(2 votes)
 - ተቃውሞውን ያስነሳው መንግስት የክፍያ ጭማሪ ማድረጉ ነው የደቡብ አፍሪካ መንግስት በመጪው አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ክፍያ እንደሚጨምር ማስታወቁን ተከትሎ ባለፈው ማክሰኞ ተማሪዎች ባደረጉት ተቃውሞ ውድመት መድረሱንና ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ኬፕታውንን ጨምሮ ሌሎች ታላላቅ የአገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች አገልግሎት መስጠት አቁመው መዘጋታቸውን ሮይተርስ ዘገበ፡፡“መንግስት…
Rate this item
(1 Vote)
የብሩንዲ መንግስት በዜጎቹ ላይ ግድያና አሰቃቂ ድብደባን ጨምሮ የተለያዩ አስከፊ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን እየፈጸመ እንደሚገኝ የጠቆመው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፤ሁኔታዎች በዚህ ከቀጠሉ በአገሪቱ ዳግም የዘር ማጥፋትና እልቂት ሊከሰት እንደሚችል አስጠነቀቀ፡፡የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት መርማሪዎችን ሪፖርት ጠቅሶ አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ እንደዘገበው፤…
Rate this item
(4 votes)
ስፔናዊው ቢሊየነር አማኒኮ ኦርቴጋ፤ባለፈው ሳምንት ረቡዕ እና ሃሙስ የማይክሮሶፍቱን መስራች ቢል ጌትስን በመብለጥ ለሁለት ቀናት ብቻ የአለማችን ቁጥር አንድ ቢሊየነር ሆነው እንደነበር ፎርብስ መጽሄት ዘግቧል፡፡ ታዋቂውን ዛራ ጨምሮ የኦርቴጋ ኩባንያዎች ረቡዕ ዕለት የ2.5 በመቶ የአክስዮን ድርሻ ጭማሪ ማሳየታቸውን ተከትሎ፣ የቢሊየነሩ…