ከአለም ዙሪያ
የቢዮንሴ እና የጄይ ዚ ሃብት 1.16 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል በቅርቡ መንታ ልጆችን ወልደው ለመሳም እየተዘጋጁ የሚገኙት አሜሪካውያኑ ድምጻውያን ቢዮንሴ ኖውልስ እና የትዳር አጋሯ ጄይ ዚ ከሚሊየነርነት ወደ ቢሊየነርነት መሸጋገራቸውን የዘገበው ፎርብስ መጽሄት፣ የጥንዶቹ የጋራ ሃብት 1.16 ቢሊዮን ዶላር መድረሱን አስታውቋል፡፡የጄይ…
Read 1635 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ፌስቡክ ታዋቂው የማህበራዊ ድረ ገጽ ዋትሳፕን የራሱ ለማድረግ ካከናወነው ግዢ ጋር በተያያዘ ለአውሮፓ ህብረት የተሳሳተ መረጃ ሰጥቷል በሚል በህብረቱ የንግድ ውድድር ተቆጣጣሪ አካላት 95 ሚሊዮን ፓውንድ ቅጣት እንደተጣለበት ዘ ጋርዲያን ዘግቧል፡፡ፌስቡክ ከሶስት አመታት በፊት ዋትሳፕን በ19 ቢሊዮን ዶላር በመግዛት የራሱ…
Read 1107 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ባለፉት 2 አመታት ብቻ 170 ሺህ ያህል የተለያዩ አገራት ዜግነት ያላቸው ህጻናት ስደተኞች ወደ አውሮፓ አገራት በመግባት ጥገኝነት መጠየቃቸውንና በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ በአለም ዙሪያ ያለ ወላጅ ወይም ረዳት ብቻቸውን የተሰደዱ ህጻናት ቁጥር ከ300 ሺህ በላይ መድረሱን ዩኒሴፍ አስታውቋል፡፡ድርጅቱ ባለፈው ረቡዕ…
Read 965 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ከሶስት አመታት በፊት የተቀሰቀሰው አስከፊ የኢቦላ ቫይረስ ወረርሽኝ 49 ዜጎቿን ለህልፈተ ህይወት በዳረገባት ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ አንዳንድ አካባቢዎች ሰሞኑን የኢቦላ ቫይረስ ዳግም መቀስቀሱንና ይህም አገሪቱን ለከፋ ስጋት እንደዳረጋት የአለም የጤና ድርጅት አስታውቋል፡፡ከሰሞኑ በአገሪቱ ሰሜን ምስራቃዊ አካባቢ በተቀሰቀሰው የኢቦላ ቫይረስ የተጠቁ…
Read 904 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በደቡብ ሱዳን ለአራት አመታት ያህል በዘለቀው የእርስ በእርስ ግጭት ሳቢያ በአገራቸው እና ከአገራቸው ውጪ የተፈናቀሉ የአገሪቱ ህጻናት ቁጥር ከ2 ሚሊዮን በላይ መድረሱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ማስታወቁን አልጀዚራ ዘግቧል፡፡በአገሪቱ በታህሳስ ወር 2013 በተቀሰቀሰውና ይህ ነው የሚባል ዘላቂ መፍትሄ ሳይገኝለት ለአመታት በቀጠለው…
Read 1672 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
መዝናኛው ኢንዱስትሪ የምታገኘውን ገቢ በከፍተኛ ሁኔታ ለማሳደግ ያቀደቺው ሳኡዲ አረቢያ፣ በአይነቱ ልዩ የሆነና የላስ ቬጋስን ያህል ስፋት ይኖረዋል የተባለውን ግዙፍ የመዝናኛ ከተማ ግንባታ ከስድስት ወራት በኋላ እንደምትጀምር መነገሩን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘግቧል፡፡ከመዲናዋ ሪያድ በስተደቡብ አቅራቢያ በሚገኝ 334 ስኩየር ኪሎ ሜትር ስፋት…
Read 3270 times
Published in
ከአለም ዙሪያ