ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
በስፔን ርዕሰ ከተማ በማድሪድ ወደ 15ሺ ታክሲዎች ቢኖሩም፣ ረቡዕ እለት ለምልክት ያህል አንድም ታክሲ አልነበረም። የለንደን ታክሲዎችም ድምፃቸውን አጥፍተው ውለዋል፡፡ በመኪኖቹ ፋንታ ሾፌሮች ናቸው ሲጮሁ የነበሩት፡፡ 4ሺ የለንደን ባለታክሲዎች ቅሬታቸውን ለማሰማት በከተማዋ ዋና ዋና ጐዳናዎች የተቃውሞ ሰልፍ አካሂደዋል። በጀርመንም፣ በሺ…
Rate this item
(3 votes)
“ልቡን በላው”... ፈሊጣዊ አነጋገር እንዳይመስላችሁ። በደቡብ አፍሪካ የኬፕታውን ነዋሪ የሆነው የዚምባብዌ ተወላጅ እንደ አውሬ ነው፤ የባላንጣውን ልብ ሲበላ የተገኘው። አስደንጋጩ ወንጀል የተፈፀመው በቀድሞ ፍቅረኛው ቤት ውስጥ ነው።የፀብ ምልክት አልነበረም ብላለች የቀድሞ ፍቅረኛው። ከተለያዩ ቆይተዋል። በድብቅ የተደረገ ነገር የለም። ከሱ ተለይታ…
Rate this item
(1 Vote)
ቻይና፣ ህንድ፣ ኢንዶኔዢያ ለእግር ኳስ ባይተዋር ናቸውበአሜሪካ ክቧ ኳስ ከሞላላ ኳስ ጋር መፎካከር አልቻለችምየህንድ ቡድን በአለም ዋንጫ የመካፈል ጥሩ እድል ያገኘው ከ64 አመታት በፊት ነው። በብራዚል በተዘጋጀው የያኔው የአለም ዋንጫ ላይ ያለ ማጣሪያ እንዲካፈል የተጋበዘው የህንድ ቡድን፣ እድሉን አልተጠቀመበትም -…
Rate this item
(0 votes)
በእያንዳንዱ ጨዋታ ላይ ለቁማርና ለውርርድ የሚከፈለው ገንዘብ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል። በአለም ዋንጫ ውድድሮች ላይ በየጨዋታው በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ለቁማር እየዋለ መሆኑን የዘገበው ዘ ኢኮኖሚስት፣ በአጠቃላይ ከ30 ቢ. ዶላር በላይ ገንዘብ የቁማር መጫወቻ እንደሚሆን አመልክቷል።የለንደን ህገወጥ ሬዲዮ ጣቢያዎች እያበቃላቸው…
Rate this item
(2 votes)
ዋና ስራ - የኢንተርኔት አገልግሎት፣ ሶፍትዌር እና የቴሌኮም ምርትበአመት የ60 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ ያላቸው አገልግሎቶችንና ምርቶችን ይሸጣልባለፈው አመት 13 ቢ. ዶላር አትርፏልየኩባንያው ሃብት 120 ቢ. ዶላር ገደማ ነው50ሺ ሰራተኞች አሉትበኢንተርኔቱ አለም ቀዳሚ ስፍራ ይዟልአስር የሚሆኑ ቶዮታ፣ አውዲ እና ሌክሰስ መኪኖች…
Rate this item
(1 Vote)
ዋነኛ ስራው - የኢንተርኔት አገልግሎትበአመት ወደ 8 ቢ. ዶላር ገደማ የአገልግሎት ሽያጭ ያገኛልባለፈው አመት 1.5 ቢ. ዶላር አትርፏልየኩባንያው ሃብት 18 ቢ. ዶላር ገደማ ይገመታልበኢንተርኔት አለም በ2ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል - 1.3 ቢ. ገደማ ደንበኞችን በማስተናገድበደንበኞች ብዛት አቻ ያልተገኘለት ፌስቡክ፣ ገና…