ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዮሪ ሙሴቬኒ፣ የአገሪቱ ልዩ የጦር ሃይል ሃላፊ ሆኖ ሲሰራ የቆየውን የመጀመሪያ ልጃቸውን ሜጀር ጄኔራል ሙሆዚኬነሩግባን የፕሬዚዳንቱ ልዩ አማካሪ አድርገው መሾማቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ፕሬዚዳንት ሙሴቬኒ ደህንነታቸውን ለማስጠበቅ የተቋቋመውን ልዩ ሃይል ሲመራ የቆየውን የበኸር ልጃቸውን የ42 አመቱን ጄኔራል ሙሆዚ ኬነሩግባን…
Rate this item
(1 Vote)
በበዓሉ ላይ የምታቀነቅነው የ16 አመቷ ድምጻዊት፣ በአልበም ሽያጭ ቀዳሚ ሆናለች ተሸናፊዋን የዲሞክራት ዕጩ ሂላሪ ክሊንተንን ጨምሮ ሶስት የአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዚዳንቶች ከሁለት ሳምንት በኋላ በዋሽንግተን ዲሲ በሚከናወነው የዶናልድ ትራምፕ በዓለ ሲመት ላይ እንደሚገኙ ማረጋገጫ መስጠታቸውን ሲቢኤስ ኒውስ ዘግቧል፡፡ሂላሪ ክሊንተንና ባለቤታቸው የቀድሞው…
Rate this item
(1 Vote)
 ከተማዋ በአመቱ በ21.5 ሚ. ሰዎች ተጎብኝታለች የታይላንድ ርዕሰ መዲና ባንኮክ፣ በተጠናቀቀው የፈረንጆች አመት 2016፣ በርካታ ቁጥር ባላቸው ሰዎች በመጎብኘት ከአለማችን ከተሞች የአንደኛነት ደረጃ መያዟን ፎርብስ መጽሄት ዘግቧል፡፡በአመቱ ባንኮክን የጎበኙ ሰዎች ቁጥር 21.5 ሚሊዮን እንደደረሰ ማስተርካርድ የተባለው ተቋም ያወጣው አመታዊ ዓለማቀፍ…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ሃምሌ የተቃጣውን የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ተከትሎ ተግባራዊ ያደረገውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከአንድ ወር በፊት (በጥቅምት) ለ3 ወራት ያራዘመው የቱርክ ፓርላማ፤ባለፈው ማክሰኞ ባሳለፈው ውሳኔ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን እንደገና ለ3 ወራት ማራዘሙን ሮይተርስ ዘገበ፡፡ፓርላማው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ደጋግሞ ማራዘሙ፣ የአገሪቱ መንግስት…
Rate this item
(1 Vote)
 በወርቅ በተለበጠ የሰርግ ካርድ፣ 50 ሺህ ሰዎች ተጠርተዋል በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ህንዳውያን በገንዘብ እጥረት ቀውስ በሚሰቃዩበት በዚህ አስቸጋሪ ወቅት፣ የቀድሞው የህንድ ሚኒስትር ዲኤታ ጋሊ ጃናርዳና ሬዲ፤ 74 ሚሊዮን ዶላር በማውጣት ድል ባለ ድግስ ልጃቸውን መዳራቸው፣በአገሪቱ ዜጎች ዘንድ ከፍተኛ ተቃውሞ እንደገጠመው ቢቢሲ…
Rate this item
(1 Vote)
 የአገር መሪዎች ወደ ሥልጣን ከመምጣታቸው በፊት ምን ይሰሩ እንደነበር ወይም በምን ሙያ ላይ ተሰማርተው እንደቆዩ አስባችሁት ታውቃላችሁ? እኔ ትዝ ብሎኝም አያውቅም፡፡ ግን እኒህ ሰዎች ሲወለዱ ፕሬዚዳንት ወይም ጠ/ሚኒስትር ሆነው አለመወለዳቸውን ያለ ጥርጥር እናውቃለን፡፡ (የንጉሳውያን ቤተሰብ ካልሆኑ በቀር) ይሄ ማለት ደግሞ…