ከአለም ዙሪያ
(የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ በቦታው ተገኝቶ ያጠናቀረው ልዩ ዘገባ)“በስጅን አል ሁዳ በጫትና በሃሺሽ ረጅም አመት ተፈርዶባቸው የታሰሩና ተስፋ የቆረጡ ብዙ ሐበሾች አሉ፡፡ እነሱን ማየትበራሱ ያሳብዳል፡፡ ቁጥራቸው ትንሽ የማይባል ደሞ፣ በግድያ ወንጀል ተከሰውና ተፈርዶባቸው የታሰሩ አሉ፡፡---”“በሰቲት ሁመራ በገዳሪፍ ካርቱምጅቡቲ ኬንያ ያን ጊዜ…
Read 5436 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የ20 አመት እስር የተፈረደባቸው ኢትዮጵያውያን - በሱዳን ኡምዱርማን እስር ቤት (የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ በቦታው ተገኝቶ አነጋግሯቸዋል)ደነገጥሁ!...ኑር ሁሴን በቫይበር የላከልኝን የመጨረሻውን መልዕክት እንዳነበብኩ፣ በድንጋጤ ክው አልሁ!... ያነበብኩትን ለማመን ቸግሮኝ፣ ደጋግሜ አነበብሁት!...መልዕክቱ ግን ያው ነው - ተስፋዬንም፣ ደስታዬንም የሚገድል መርዶ!...ደስ ብሎኝ ነበር...በሱዳን…
Read 7032 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
- ወንድማቸው ራኡል ካስትሮ በኮሙኒስት ፓርቲ መሪነቱ ይቀጥላል ኩባን በመምራት ላይ የሚገኘው ወንድማቸው ራኡል ካስትሮ በኮሙኒስት ፓርቲ መሪነቱ እንደሚቀጥል ባለፈው ማክሰኞ መገለጹን ተከትሎ፣ የቀድሞው የአገሪቱ አብዮታዊ መሪ ፊደል ካስትሮ፣ ለፓርቲው አባላት ባደረጉት ንግግር፣ መሞቻዬ ደርሷል፣ ተግታችሁ የኔን ሃሳቦች ተግባራዊ ማድረጋችሁን…
Read 2421 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በህንድ ለሁለት ተከታታይ አመታት የዝናብ እጥረት መከሰቱንና የሙቀት መጠን በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን ተከትሎ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች የተከሰተው ድርቅ ከ330 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን ተጠቂ እንዳደረገ የአገሪቱ መንግስት ማስታወቁን ቢቢሲ ዘገበ፡፡በአብዛኞቹ የአገሪቱ አካባቢዎች የሙቀት መጠኑ ከ40 ዲግሪ ሴንቲግሬድ በላይ ሆኗል ያሉት የአገሪቱ…
Read 1259 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
Saturday, 23 April 2016 10:45
የዛምቢያ 13 ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለገዢው ፓርቲ ድምጻቸውን እንደሚሰጡ ገለጹ
Written by Administrator
- ገዢው ፓርቲ የጀመረውን ልማት እንዲቀጥል እንፈልጋለን ብለዋል በመጪው ነሃሴ ወር አገር አቀፍ ምርጫ ለማካሄድ በመዘጋጀት ላይ ባለቺው ዛምቢያ የሚንቀሳቀሱ 13 ተቃዋሚ ፓርቲዎች በምርጫው ገዢው ፓርቲ ወክለው ለሚወዳደሩት የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ኤድጋር ሉንጉ ድምጻቸውን እንደሚሰጡ መግለጻቸውን ኒውስዊክ ዘገበ፡፡በተናጠል ይንቀሳቀሱ የነበሩት 13…
Read 1334 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
- ኤርትራ በከፋ የፕሬስ ነጻነት አለምን ትመራለች - ኢትዮጵያ የ142ኛ ደረጃን ይዛለች ሪፖርተርስ ዊዝአውት ቦርደርስ የተባለው አለማቀፍ የፕሬስ መብቶች ተሟጋች ተቋም ባለፈው ረቡዕ ይፋ ባደረገው የ2016 የአለማችን የፕሬስ ነጻነት አመልካች ሪፖርት፣ የፕሬስ ነጻነት አፈና በአለማቀፍ ደረጃ መባባሱንና ጋዜጠኞች በሙያቸው ሳቢያ…
Read 1238 times
Published in
ከአለም ዙሪያ