ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 - እየጋየ ያስቸገረውን ይህን ምርቱን በማቆሙ 17 ቢ. ዶላር ያጣል - ደንበኞቹ በአስቸኳይ ስልኩን መጠቀም እንዲያቆሙ አሳስቧል በቅርቡ ለገበያ ያቀረበው የጋላክሲ ኖት 7 ምርቱ ባትሪው በቀላሉ የሚግልና እሳት የሚፈጥር ከመሆኑ ጋር በተያያዘ ከፍተኛ ቀውስ ውስጥ ገብቶ የሰነበተው የደቡብ ኮርያው የቴክኖሎጂ…
Rate this item
(1 Vote)
የኢስቶኒያ መንግስት ላቋቋመው ግዙፍ የሃይል ማመንጫ ተቋም በግብዓትነት የሚውል ቆሻሻ እጥረት በማጋጠሙ ከውጭ አገራት ከፍተኛ መጠን ያለው ቆሻሻ እየገዛ እንደሚገኝ ቢቢሲ ዘገበ፡፡አገሪቱ ከቆሻሻ ሃይል ለሚያመነጨውና ኢሩ በተባለው አካባቢ ለሚገኘው ተቋም በቂ የሆነ ቆሻሻ በአገር ውስጥ ማግኘት ስላልቻለች፣ ከተለያዩ አገራት ቆሻሻ…
Rate this item
(1 Vote)
1 ቢሊዮን ዶላር ያህል ይፈጃል ተብሏል የአለማችን ረጅሙ ሰማይ ጠቀስ ህንጻ የሆነው ቡርጂ ከሊፋ መገኛ የሆነቺው ዱባይ በእርዝማኔው አቻ የማይገኝለት ይሆናል የተባለውን ማማ መገንባት መጀመሯን በሳምንቱ መጀመሪያ አስታውቃለች፡፡ኢማር ፕሮፐርቲስና ዱባይ ሆልዲንግ የተባሉት ሁለት ኩባንያዎች በጋራ የሚያሰሩት አዲሱ ማማ ግንባታው በአራት…
Rate this item
(2 votes)
 አላስፈላጊ ብክነትን መቀነስ የሚል ዘመቻ የጀመረው የናይጀሪያ መንግስት፤ የአገሪቱ መሪ ሙሃመድ ቡሃሪ ከሚጠቀሙባቸው 11 ልዩ አውሮፕላኖች ውስጥ ሁለቱን ለመሸጥ መወሰኑን የፕሬዚዳንቱ ቃል አቀባይ ባለፈው ረቡዕ አስታወቁ።የአገሪቱ መንግስት ፋልከን ሰቭንኤክስ እና ሃከር 4000 የሚል መጠሪያ ያላቸውን የፕሬዚዳንቱ ልዩ አውሮፕላኖችን እንደሚሸጥ የሚገልጽ…
Rate this item
(1 Vote)
 10 ሚሊዮን ሚስጥራዊ መረጃዎች እንዳሉት አስታውቋል የመንግስታትንና የታላላቅ ተቋማትን ጥብቅ ሚስጥሮች ፈልፍሎ በማውጣትና በማጋለጥ የሚታወቀው የዊኪሊክስ ድረገጽ መስራች ጁሊያን አሳንጄ፣ የአሜሪካን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የተመለከተ ጥብቅ ሚስጥር በቅርቡ ይፋ አደርጋለሁ ማለቱን ዩኤስኤ ቱዴይ ዘገበ፡፡አሳንጄ የዊክሊክስን 10ኛ አመት የምስረታ በዓል በማስመልከት በቪዲዮ…
Rate this item
(1 Vote)
- ቀንደኞቹ ሙሰኞች የመንግስት ባለስልጣናት ናቸው ተብሏል ዚምባቡዌ በተለያዩ የሙስና ወንጀሎች ሳቢያ በአመት ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገንዘብ እያጣች እንደምትገኝና ከፍተኛውን የሙስና ወንጀል የሚፈጽሙት የመንግስት ባለስልጣናትና የፖሊስ አባላት መሆናቸውን ሮይተርስ ዘገበ፡፡ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል የተባለው አለማቀፍ ተቋም ሰሞኑን ያወጣውን ሪፖርት ጠቅሶ ዘገባው…