ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(4 votes)
ከ400 አመታት በፊት ከዚህ አለም በሞት የተለየው እንግሊዛዊው ባለቅኔ ዊሊያም ሼክስፒር የራስ ቅል ከመቃብሩ ውስጥ ባልታወቁ ዘራፊዎች መሰረቁ በአርኪዎሎጂስቶች ጥናት መረጋገጡን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ከትናንት በስቲያ ዘገበ፡፡እንግሊዛውያን ተመራማሪዎች በስታንፎርድ የቅዱስ ስላሴ ቤተክርስቲያን ውስጥ በሚገኘው የዊሊያም ሼክስፒር መቃብር ላይ ባደረጉት የራዳር…
Rate this item
(6 votes)
 በመላ አውሮፓ እጅግ የከፉ ጥቃቶችን ለመሰንዘር ዝቷል ባለፈው ማክሰኞ በቤልጂየም መዲና ብራስልስ በፈጸማቸው የሽብር ጥቃቶች ከሰላሳ በላይ ሰዎችን ለሞት፣ ከ300 በላይ የሚሆኑትን ደግሞ ለመቁሰል አደጋ የዳረገው አሸባሪው ቡድን አይሲስ፣ ገና ምን አይታችሁ፤ አውሮፓንና ሊያጠፉኝ የተነሱ አገራትን በሽብር በማናወጥ እጅግ የከፋ…
Rate this item
(5 votes)
የ22 ሺህ የአይሲስ ታጣቂዎችንና ቤተሰቦቻቸውን ማንነት በዝርዝር ያሳያል በአይሲስ ላይ በአለም አቀፍ ደረጃ ለአመታት ሲከናወኑ በነበሩ የጸረ-ሽብር እንቅስቃሴዎች ውስጥ እንደ አንድ ትልቅ ስኬት የሚቆጠርና የቡድኑን ህልውና የከፋ አደጋ ውስጥ ይጥላል የተባለ፣ የ22 ሺህ የአሸባሪው ቡድን ታጣቂዎችንና የቤተሰቦቻቸውን ማንነት የሚገልጽ ሚስጥራዊ…
Rate this item
(2 votes)
 በዓለማችን ኢኮኖሚ ላይ የተጋረጡ አደጋዎችና ያንዣበቡ ስጋቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሱ መምጣታቸውንና መንግስታት በአለማቀፍ ደረጃ የተቀናጀ ርብርብ ሊያደርጉ እንደሚገባ አለማቀፉ የገንዘብ ተቋም አይኤምኤፍ ማስታወቁን ስካይ ኒውስ ዘገበ፡፡የአለማቀፉ የገንዘብ ተቋም በቅርቡ ባወጣው ትንበያ፣ የአመቱ የአለማችን የኢኮኖሚ እድገት እንደሚቀንስ መግለጹን ያስታወሰው ዘገባው፣…
Rate this item
(1 Vote)
የዓለም የጤና ድርጅት በደቡብ አሜሪካ አገራት የተከሰተውና ነፍሰ ጡር ሴቶችን በማጥቃት የሚታወቀው የዚካ ቫይረስ ስርጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱንና በመጪዎቹ ወራት በቫይረሱ የሚጠቁ ሰዎች ቁጥር ይጨምራል ተብሎ እንደሚጠበቅ አስታወቀ፡፡ቫይረሱ ከትንኞች በተጨማሪ በወሲባዊ ግንኙነት እንደሚተላለፍ መረጋገጡን የጠቆሙት የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ማርጋሬት…
Rate this item
(3 votes)
የአይፎን ሞባይል ቀፎ የሚገዛበት ገንዘብ ለማግኘት ሲል፣ ሴት ልጁን በተወለደች በ18ኛው ቀን በድረ-ገጽ አማካይነት ሽጧል በሚል ሰሞኑን በፖሊስ በቁጥጥር ስር የዋለው አ ዱኣን የተባለ ቻይናዊ፣ የ3 አመት እስር እንደተፈረደበት ዘ ኢንዲፔንደንት ዘገበ፡፡ነዋሪነቱ ፉጂያን በተባለቺው የቻይና ግዛት እንደሆነ የተነገረለት ግለሰቡ፣ ኪውኪው…