ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
ከአለማችን ታላላቅ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አምራች ኩባንያዎች ተርታ የሚሰለፈው የጃፓኑ ሻርፕ ኩባንያ፣ በያዝነው የፈረንጆች አመት ብቻ 1.45 ቢሊዮን ዶላር ይከስራል ተብሎ እንደሚጠበቅ ሮይተርስ ዘገበ፡፡ከቅርብ አመታት ወዲህ እየደረሰበት ካለው ኪሳራ ለማገገም ደፋ ቀና ማለቱን የቀጠለው ሻርፕ፣ በዘንድሮው አመት 1.45 ቢሊዮን ዶላር ኪሳራ…
Saturday, 06 June 2015 14:29

የየአገሩ ምሳሌያዊ አባባል

Written by
Rate this item
(4 votes)
የማይመለሱ 4 ነገሮች፡- ከአፍ የወጣ ቃል፣ የተወረወረ ቀስት፣ ያለፈ ህይወት እና የባከነ ዕድል፡፡ የቻይናውያን አባባልለማቀድ መስነፍ ለመውደቅ ማቀድ ነው፡፡ የቻይናውያን አባባልማለም ብቻ በቂ አይደለም፤ መምታት አለብህ፡፡ የጣሊያኖች አባባል መሬት ላይ እሾህ ከበተንክ ባዶ እግርህን አትሂድ፡፡ የጣሊያኖች አባባል ሁልጊዜ የምትሰጥ ከሆነ…
Rate this item
(4 votes)
በ2003 በከፍተኛ ሙቀት ከ3ሺህ በላይ ሰዎች ሞተዋል በህንድ ሰሜናዊና ማዕከላዊ አካባቢዎች የተከሰተውን ያልተለመደ ሃይለኛ ሙቀት መቋቋም አቅቷቸው በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ለሞት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ1ሺህ በላይ መድረሱን ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ታይምስ ዘገበ፡በያዝነው ሳምንት በተጠቀሱት አካባቢዎች የሙቀት መጠኑ እስከ 50 ዲግሪ…
Rate this item
(0 votes)
የባንክ ሒሳብ ደብተር ቁጥር ይፋ አድርገዋል የአገሪቱ ህገ መንግስት ከሚፈቅድላቸው ውጪ ለሶስተኛ ዙር በምርጫ ለመወዳደር መወሰናቸው ከፍተኛ ተቃውሞና የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ያደረሰባቸው የብሩንዲው ፕሬዚደንት ፔሪ ንኩሩንዚዛ፣ ህዝቡ ምርጫውን በገንዘብ እንዲደግፍ ጥሪ ማቅረባቸውን ሲኤንኤን ዘገበ፡፡ ከምርጫው ራሳቸውን እንዲያገሉ የሚደርስባቸውን ውስጣዊና ውጫዊ…
Rate this item
(0 votes)
በ2000 የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች 400 ሚ. ብቻ ነበሩ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አለማቀፉ የቴሌኮሙኒኬሽን ህብረት፤ ከዓለማችን ህዝብ ግማሽ ያህሉ እስከያዝነው የፈረንጆች 2015 አመት መጨረሻ የኢንተርኔት ተጠቃሚ ይሆናል ተብሎ እንደሚጠበቅ ማስታወቁን ቢቢሲ ዘገበ፡ህብረቱ ባለፈው ማክሰኞ ባወጣው ሪፖርት እንዳለው፤ እስከ መጪው ታህሳስ ወር ድረስ…
Rate this item
(0 votes)
ከ4.6 ሚሊዮን በላይ ህዝብ አደገኛ ርሃብ ተጋርጦበታል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የምግብ ፕሮግራም፤ ደቡብ ሱዳን በታሪኳ አስከፊ የተባለው የምግብ እጥረት እንደገጠማትና 40 በመቶው የአገሪቱ ህዝብ በመጪዎቹ ጥቂት ወራት አስቸኳይ የምግብ እህል እርዳታ እንደሚያስፈልገው መግለጹን ቢቢሲ ዘገበ፡፡ የእርስ በእርስ ግጭት፣ የምግብ ዋጋ…