ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(4 votes)
የታሊባን ቃል አቀባይ፤“መሪያችን አልሞተም፣ አሁንም እየመራን ነው“ ብሏል የአፍጋኒስታን የደህንነት ባለስልጣናት፤ የታሊባኑ መሪ ሙላህ ሞሃመድ ኦማር ከሁለት አመታት በፊት መሞቱን አረጋግጠናል ሲሉ መናገራቸውንና የቡድኑ ቃል አቀባይ በበኩላቸው፤ መሪያችን በህይወት አለ፤ አሁንም እየመራን ነው ሲሉ ማስተባበላቸውን ስካይ ኒውስ ዘገበ፡፡የአፍጋኒስታን ብሄራዊ የደህንነት…
Rate this item
(2 votes)
 የትሪፖሊ ፍርድ ቤት የጦር ወንጀል ፈጽሟል በሚል ክስ በተመሰረተበት የቀድሞው የሊቢያ ፕሬዚዳንት ሞኣመር ጋዳፊ ልጅ፣ ሳይፍ ጋዳፊ ላይ የሞት ፍርድ ውሳኔ ማስተላለፉን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘገበ፡፡ፍርድ ቤቱ በ2011 በተቀሰቀሰው የአረብ አብዮት የግድያ፣ የግርፋትና የፍንዳታ ተግባራትን በማቀጣጠል ጥፋተኛ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ባለው ሳይፍ…
Rate this item
(1 Vote)
የሩስያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በሙስና ቅሌት እየታመሰ የሚገኘውን አለማቀፉን የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ፊፋ ለረጅም አመታት በፕሬዚዳንት የመሩት ሴፕ ብላተር፣ የዓለም የኖቤል ሽልማት ሊሰጣቸው የሚገባ ታላቅ ሰው ናቸው ሲሉ መናገራቸውን ዘሂንዱ ታይምስ ዘገበ፡፡ፕሬዚዳንት ፑቲን ባለፈው ሰኞ ከስዊዝ ቲቪ ጋር ባደረጉት ቃለ…
Rate this item
(1 Vote)
 - ከፌስቡክ ደንበኞች 65 በመቶው በየዕለቱ ይጠቀማሉ - ባለፉት ሶስት ወራት ገቢው 4 ቢሊዮን ደርሷል ኢንተርኔትን ከሚጠቀሙ 3 ቢሊዮን ያህል የተለያዩ የአለማችን አገራት ዜጎች መካከል ግማሽ ያህሉ ወይም 1.49 ቢሊዮን የሚሆኑት የታዋቂው ማህበራዊ ድረገጽ ፌስቡክ ተጠቃሚ መሆናቸውን ኩባንያው ረቡዕ እለት…
Saturday, 01 August 2015 14:48

የየአገሩ ምሳሌያዊ አባባል

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የሴት ውበት የክረምት ሌሊትን አያሞቅም። የዩክሬናውያን አባባልውሻ ጭራውን ካልረገጥከው በስተቀር አይነክስህም፡፡ የካሜሩያውያን አባባልጓንት ያጠለቀች ድመት አይጥ አትይዝም፡፡ የፈረንሳውያን አባባልየተውሶ ድመት አይጥ አትይዝም፡፡ የጃፓናውያን አባባልትኩረት የሚስቡ ሴቶች ከኋላህ እንዲጓዙ አትፍቀድ፡፡ የካምቦዲያውያን አባባልከነገ ጫጩት የዛሬ እንቁላል ይሻላል፡፡ የቬትናማውያን አባባልዘማሪ ወፍ መዝሙር እየበላች…
Rate this item
(1 Vote)
 አሜሪካ በመላው አለም የሚገኙ ዜጎቿ በሚያደርጉት እንቅስቃሴ ሁሉ አይሲስን የመሳሰሉ አሸባሪ ቡድኖች ከሚሰነዝሯቸው የሽብር ጥቃቶች ራሳቸውን እንዲጠብቁ ማስጠንቀቋን ዘ ሂንዱ ታይምስ ዘገበ፡፡አሜሪካ በኢራቅ በሚገኘው አይሲስ ላይ ጥቃት መሰንዘሯን ተከትሎ፣ ቡድኑ የአጸፋ ምላሽ እንደሚሰጥ ማሳወቁን ያስታወሰው ዘገባው፣ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርም…