ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
ዴልታ በመባል የሚታወቀውና በፍጥነት በመዛመትም ሆነ በገዳይነቱ ከሌሎች የኮሮና ቫይረስ ዝርያዎች እንደሚልቅ የተነገረለት አደገኛው የኮሮና ዝርያ በአለም ዙሪያ በከፍተኛ ፍጥነት እየተሰራጨ እንደሚገኝና የከፉ ወረርሽኞችን ሊያስከትል እንደሚችል የአለም የጤና ድርጅት አስጠንቅቋል፡፡በጥቅምት ወር ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ በህንድ የተገኘው ዴልታ የተባለው የቫይረሱ ዝርያ…
Rate this item
(0 votes)
ኢሳያስ አፈወርቂ በአንደኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል ሪፖርተርስ ዊዛውት ቦርደርስ የተባለው የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ተቋም፣ የፕሬስ ነጻነትን በማፈን አቻ አላገኘሁላቸውም ያላቸውን 37 የአለማች አገራት መሪዎችን ዝርዝር ባለፈው ሰኞ ይፋ ያደረገ ሲሆን የኤርትራው ኢሳያስ አፈወርቂ በአንደኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል፡፡የአዘርባጃኑ ፕሬዚዳንት ኢሃም አሊቭ…
Rate this item
(0 votes)
የኬንያው መሪ ራሳቸው ያወጡትን ህግ በመጣስ ተወቀሱ በሃይቲ የታጠቁ ቡድኖች ባለፈው ረቡዕ በአገሪቱ ፕሬዚዳንት መኖሪያ ቤት ባደረሱት ጥቃት ፕሬዚዳንት ጆቨኔል ሞይሴ ሲገደሉ ባለቤታቸው ቀዳማዊት እመቤት ማርቲን ሞይሴ የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸው በህክምና እየተረዱ እንደሚገኙ ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ባለፈው ረቡዕ ጠዋት የፕሬዚዳንቱን ቤት ሰብረው…
Rate this item
(0 votes)
 የአገራትን አጠቃላይ ሁኔታ በመገምገም በየአመቱ የአገራትን የሰላምና ደህንነት ደረጃ የሚያወጣው ግሎባል ፋይናንስ መጽሄት ከሰሞኑ የ2021 ሪፖርቱን ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ አስላንድ ደህንነት በእጅጉ የሰፈነባት ቀዳሚዋ የአለማችን አገር ተብላለች፡፡134 የአለማችን አገራት በተካተቱበት በዘንድሮው የግሎባል ፋይናንስ ሪፖርት በደህነነት የሁለተኛነት ደረጃን የያዘችው የተባበሩት አረብ…
Rate this item
(0 votes)
 በመላው አለም ከሚገኙ የጉዞ መዳረሻዎች መካከል 29 በመቶ ያህሉ ከኮሮና ስጋት ጋር በተያያዘ ለአለማቀፍ የቱሪዝም መንገደኞች ሙሉ ለሙሉ ዝግ እንደሆኑ መቀጠላቸውን የተባበሩት መንግስታት የቱሪዝም ድርጅት ከሰሞኑ ባወጣው ሪፖርት ማስታወቁ ተነግሯል፡፡በአለማችን ከሚገኙ የጉዞ መዳረሻዎች መካከል 34 በመቶ ያህሉ በከፊል ዝግ መሆናቸውን…
Rate this item
(0 votes)
 ከሞባይል ስልኮች የሚወጡ ጨረሮች ለአንጎል ካንሰር፣ ለነርቭ ህመሞችንና የስነተዋልዶ ጤና እክሎችን ጨምሮ ለተለያዩ በሽታዎች የማጋለጥ ዕድላቸው ከፍ ያለ መሆኑን ከሰሞኑ የወጣ አንድ ጥናት አመልክቷል፡፡የበርክሌይ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች ይፋ ያደረጉት የጥናት ውጤት እንደሚለው ለ10 ተከታታይ አመታት በየቀኑ ለ17 ደቂቃ ያህል ሞባይል ስልኮችን…
Page 7 of 147

Follow us on twitter

Due to an error, potentially a timed-out connection to Twitter, this user's tweets are unable to be displayed.