ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 በአሜሪካው ኩባንያ ስፔስኤክስ አማካይነት ወደ ጠፈር ሊጓዙ ትኬት የቆረጡት ጃፓናዊው የፋሽን ኢንዱስትሪ ዘርፍ ቢሊየነር ዩሳኩ ሜዛዋ፣ በመንኮራኩሯ በቀሩት 8 ክፍት ወንበሮች አብረዋቸው ወደ ጠፈር መጓዝ የሚፈልጉ ሰዎች ካሉ ፈጥነው እንዲመዘገቡ ለመላው አለም ጥሪ አቅርበዋል፡፡ሜዛዋ ከ5 አመታት በፊት ከስፔስኤክስ ኩባንያ ጋር…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው የፈረንጆች አመት 2020 በመላው አለም በሚገኙ 29 አገራት፣ የኢንተርኔት አገልግሎት ከ155 ጊዜያት በላይ ሆነ ተብሎ እንዲቋረጥ ወይም ፍጥነቱ አዝጋሚ እንዲሆን መደረጉን አክሰስ ናው የተባለ ተቋም ያወጣውን አመታዊ ሪፖርት ጠቅሶ ዘ ኢንዲፔንደንት ዘግቧል፡፡በአመቱ በብዛት የኢንተርኔት አገልግሎት የተቋረጠባትና ፍጥነቱ አዝጋሚ እንዲሆን…
Rate this item
(1 Vote)
የአለም የጤና ድርጅት በመላው አለም የሚገኙ መስማት የተሳናቸው ሰዎች ቁጥር ከ1.5 ቢሊዮን ማለፉንና አስፈላጊው የጥንቃቄና የህክምና እርምጃ ካልተወሰደ በመጪዎቹ 30 አመታት በአለማችን 2.5 ቢሊዮን ሰዎች የተለያዩ የመስማት ችግሮች ተጠቂ ሊሆኑ እንደሚችሉ አስጠንቅቋል፡፡የተለያዩ የመስማት ችግሮች ያሉባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች መገለል እንደሚደርስባቸውና አብዛኛውን…
Rate this item
(0 votes)
- በደቡብ አፍሪካና በቻይና ከ5 ሺህ በላይ ሃሰተኛ ክትባቶች ተይዘዋል - በኮሮና ሳቢያ በአለማችን 888 ሚ.ህጻናት ከትምህርታቸው ተስተጓጉለዋል ከሰሞኑ በደቡብ አፍሪካና በቻይና በህገወጦች የተመረቱ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሃሰተኛ የኮሮና ቫይረስ ክትባቶች መያዛቸውን ያስታወቀው አለማቀፉ የፖሊስ ጥምረት ኢንተርፖል፤ የወንጀል ቡድኖች መሰል…
Rate this item
(0 votes)
የፖለቲካ መብቶችና የህዝብ ነጻነቶችን ጨምሮ የተለያዩ መስፈርቶችን ተጠቅሞ የአገራትን አጠቃላይ ሁኔታ በመገምገም በየአመቱ አለማቀፍ የነጻነት ሁኔታ ሪፖርት የሚያወጣው ፍሪደም ሃውስ የተባለ ተቋም፣ ከሰሞኑም የ2020 የፈረንጆች አመት ሪፖርቱን ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ በአመቱ የአለማችን ዲሞክራሲና ነጻነት ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ በከፍተኛ ሁኔታ ማሽቆልቆሉን…
Rate this item
(2 votes)
የቀድሞዋ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ቀዳማዊት እመቤት ሂላሪ ክሊንተን “ስቴት ኦፍ ቴረር” የሚል ርዕስ የሰጡትን የመጀመሪያቸውን የልቦለድ መጽሐፍ በቅርቡ ለህትመት እንደሚያበቁ መነገሩን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡ በመጪው ጥቅምት ወር መጀመሪያ በገበያ ላይ ይውላል ተብሎ የሚጠበቀው ይህ መጽሐፍ ዋነኛ ትኩረቱን ያደረገው…
Page 13 of 147