ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
በለጋ ዕድሜ ወደ ትዳር በመግባት ከሚከሰት እርግዝናና ወሊድ ጋር በተያያዘ በአለማችን በየቀኑ ከ60 በላይ ልጃገረዶች ለሞት እንደሚዳረጉ እና በመጪዎቹ 9 አመታት ውስጥ ተጨማሪ 10 ሚሊዮን ያህል ልጃገረዶች ያለዕድሜያቸው ይዳራሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ አንድ ጥናት አመለከተ፡፡አለማቀፉ ግብረሰናይ ተቋም ሴቭ ዘ ችልድረን የአለም…
Rate this item
(1 Vote)
ፖሊስ በቤተ-መንግስቱ በ12 ወራት 200 ወንጀሎች ተፈጽመዋል ብሏል የእንግሊዝ ፖሊስ በታላቁ የአገሪቱ ብሔራዊ ቤተ-መንግስት ዌስትሚኒስተር ቅጽር ግቢ ውስጥ በ1 አመት ጊዜ ብቻ 17 የአደንዛዥ ዕጽ ወንጀሎች እንደተፈጸሙ ማረጋገጡን አስታውቋል፡፡የአገሪቱን ፖሊስ ጠቅሶ ዘጋርዲያን እንደዘገበው፣ እስካለፈው መጋቢት ወር በነበሩት 12 ወራት ውስጥ…
Rate this item
(0 votes)
የ2021 የፈረንጆች አመት የኖቤል ሽልማት አሸናፊዎች ከሳምንቱ መጀመሪያ አንስቶ ይፋ እየተደረጉ ሲሆን እስካሁንም የህክምና፣ የፊዚክስ፣ የኬሚስትሪ፣ የስነጽሁፍና የሰላም ዘርፎች አሸናፊዎች ታውቀዋል፡፡የሽልማት ድርጅቱ ባለፈው ሰኞ ይፋ ባደረገው የዘንድሮው የኖቤል የህክምና ዘርፍ አሸናፊዎች መረጃ እንዳስታወቀው፣ በዘርፉ ሽልማቱን የተጋሩት ከስሜት ህዋሳትና የነርቭ ግንኙነት…
Rate this item
(0 votes)
በስልጣን ላይ ያሉ እና የቀድሞ 35 የአገራት መሪዎችና ከ300 በላይ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ከህዝብ እጅግ ከፍተኛ መጠን ያለው ሃብት መመዝበራቸውንና በውጭ ኩባንያዎች በድብቅ በቢሊዮኖች የሚቆጠር ዶላር ማፍራታቸውን ባለፈው እሁድ ያጋለጠው የፓንዶራ ሰነዶች የተሰኘ የምርመራ ጋዜጠኝነት ሪፖርት፣ ስማቸው የተጠቀሰ የአለማችን መሪዎችን…
Rate this item
(0 votes)
የደቡብ ሱዳን ከፍተኛ ባለስልጣናት በ2 ወራት ውስጥ ብቻ የዘረፉትን 39 ሚሊዮን ዶላር ጨምሮ ባለፉት 3 አመታት በድምሩ ከ73 ሚሊዮን ዶላር በላይ የህዝብ ሃብት መዝብረዋል በሚል ከተመድ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽነር የቀረበባቸውን ውንጀላ የስም ማጥፋት ዘመቻ ነው በማለት እንዳጣጣሉት ተዘግቧል፡፡በተባበሩት መንግስታት ድርጅት…
Rate this item
(0 votes)
የአለማችን እጅግ ደሃ አገራት ወደባሰ ድህነት መግባታቸው ተነገረበየአመቱ በመላው አለም እየተመረተ ለተጠቃሚዎች ከሚቀርበው ምግብ ውስጥ 17 በመቶ ያህሉ ወይም 1.3 ቢሊዮን ቶን ምግብ ጥቅም ላይ ሳይውል ወደ ቆሻሻ ማጠራቀሚያ እንደሚገባ፣ የአለም የምግብና የእርሻ ድርጅት፣ ከሰሞኑ ባወጣው መረጃ አስታውቋል፡፡811 ሚሊዮን ህዝብ…
Page 4 of 150