Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
አሜሪካ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ የዓለምን የኃያልነት መንበር ከቀድሞ ሶቭየት ሕብረት ጋር በጋራ በመያዝ፣ ከቀዝቃዛው የዓለም ጦርነት በኋላ ደግሞ ብቻዋን ልዕለ ኃያል በመሆን ዘልቃለች፡፡ ላለፉት 60 ዓመታት ዓለምአቀፍ ሰላምን ለማስጠበቅ በመንቀሳቀስ፣ የጠብ ጫሪነት መንፈስ ያላቸውን መሪዎች በማስወገድ፣ የተፈጥሮ አደጋና ድርቅ…
Rate this item
(0 votes)
ከዛሬ አራት አመት በፊት በአሜሪካ በተካሄደ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ከበርካታ እጩ ተወዳዳሪዎች ውስጥ ጐልተው ይታዩ የነበሩት ፕሬዝዳንት ባራክ ሁሴን ኦባማ ነበሩ፡፡ በተለይም አብዛኞቹ እጩዎች ከውድድሩ ከወጡ በኋላ፣ ኦባማና ሂላሪ ክሊንተን ያደረጉት እልህ አስጨራሽ ፉክክር አይዘነጋም፡፡ ኦባማ ሂላሪን ከረቱ በኋላም ሪፐብሊካኑን ጆን…
Rate this item
(2 votes)
የጨለማው ዘመን ተብሎ በሚጠራው ከ5ኛው መቶ ዘመን ጀምሮ አለም ከንግድ ግንኙነት፣ ከፈጠራ፣ ከፍልስፍና፣ ከኪነ-ጥበብና ከአርክቴክት ሥራዎች ተገልላ በፀጥታና በዝምታ የተዋጠችበት ዘመን ነበር፡፡ የባዛንታይን፣የሮምና የአክሱም ሥልጣኔ ውድቀት የተከሰተው በዚህ ዘመን እንደሆነ የታሪክ ማስረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ይሁንና በ14ኛው ክ/ዘመን የዓለምን ዝምታ የሰበረው ዝነኛው ተጓዥ…
Rate this item
(0 votes)
የዓለማችን ተጽዕኖ ፈጣሪ አገር” - የብራዚሏ ፕሬዚዳንት መካከለኛው ምሥራቅ ለዘመናት ከፖለቲካ ቀውስ፣ ከሃይማኖት ውዝግብ፣ ከድንበር ግጭት፣ ከርዕዮተ - ዓለም ልዩነት እና ከጦርነት ተለይቶ አያውቅም፡፡ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በፊት የፍልስጤሞች ግዛት የነበረውና ዛሬ እስራኤል የያዘችው ቦታ እ.ኤ.አ በ1947 ዓ.ም የተባበሩት መንግስታት…
Rate this item
(8 votes)
ትራንዚስተር ባይፈጠር ኖሮ ኢንተርኔትና የጠፈር ጉዞ አይኖሩም ነበር እጅግ ኋላ ቀር ዘመን የነበረው የዛሬ 1ሺ ዓመት… የኤሌክትሪክ ኃይል፡- ዘመናዊው ዓለም በኤሌክትሪክ ኃይል የተንቆጠቆጠ ነው፡፡ ከበርካታ የኤሌክትሪክ መገልገያ ቁሶች መካከል ማንኛውም ቁስ፣ ከተጠናቀቀው ሚሌኒየም (20ኛው ክፍለ ዘመን) እጅግ በጣም ጠቃሚ ፈጠራዎች…
Rate this item
(11 votes)
የሰዓት ፈጠራ ለሳይንስ ማበብ ምክንያት ሆኗል የዓይን መነፅር የተፈለሰፈው በኢጣሊያ ነው ያለፈው ሚሌኒየም ሊታመኑ በማይችሉ እጅግ በርካታና በጣም ጠቃሚ አዳዲስ የሳይንስና የቴክኖሎጂ ውጤቶች የተንበሸበሸ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ከእነዚህ የፈጠራ ውጤቶች የትኞቹ ናቸው ለሰው ልጅ በጣም ጠቃሚ አገልግሎት ሰጥተው ዓለምን የለወጡት?…