ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
ሴንትራል አፍሪካ ለሁለት ከመሰንጠቅ የሚያድናት አልተገኘም በአገር ስ ም እ ና ዘ ረኝነት ወ ይም ደ ግሞ በሃይማኖት ሰበብና በአክራሪነት ሳቢያ የሚቃወሱ አገራት እየተበራከቱ፤ በተቃራኒው የመፍትሔ ሃሳቦች እየተመናመኑ መምጣታቸውን ከደቡብ ሱዳንና ከሴንትራል አፍሪካ ትርምስ ማየት ይቻላል። የዘመናችን ነገር! የግጭቱ መነሻ…
Rate this item
(0 votes)
የ80 ትልልቅ ድርጅቶች ባለቤት የሆነውና በግዙፍነቱ ከአለም አምስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው BERKSHIRE HATHAWAY ለዚህ ማዕረግ የበቃው በዋረን ቡፌት ነው። የዛሬ ሃምሳ አመት፤ አንድ ሰው የኩባንያውን አንድ አክስዮን በ10 ዶላር ቢገዛ፤ በየአመቱ አንድ ዶላር ትርፍ ይደርሰው ይሆናል። ነገር ግን፤ ኩባንያው በከፍተኛ…
Rate this item
(5 votes)
የጓደኛዎን ወይም የጐረቤትዎን የፌስቡክ “ፓስወርድ” ለማግኘትና ገመናውን ወይም ሚስጥሯን መበርበር ይፈልጋሉ? ቀላል ነው፡፡ አንድ መስመር በማትሞላ ጽሑፍ የልብዎን ማድረስ ይችላሉ፡፡ አንድ ደቂቃ አይፈጅም፡፡ “ኮፒ” ከዚያ “ፔስት” ማድረግ ብቻ ነው ከእርስዎ የሚጠበቀው። ከሁለት ሰዓት በኋላ፤ የጓደኛዎ ወይም የጐረቤትዎ ፓስወርድ እጅ ይገባል…በኢንተርኔት…
Rate this item
(2 votes)
የቀን እንጀራቸው 7 ነገሮችን ነካ ነካ ማድረግ ብቻ ሆኗልከባድና የተከበረ፣ ህፃናት የሚመኙትና ወላጆች የሚኮሩበት የፓይለት ሙያ፣ ተረት ሆኖ ሊቀር እየተቃረበ ነው። በእርግጥ፣ የጎበዝና የሰነፍ ፓይለት ልዩነት፣ የበርካታ ሠዎች የሕይወትና የሞት ጉዳይ መሆኑን ከማሌዢያው አደጋ መመልከት ይቻላል። በዚያ ላይ፣ የትርፍና የኪሳራ…
Rate this item
(1 Vote)
እባብና ጊንጥ፣ ነብርና አንበሳ፣ ቀበሮና ጅብ አይስተካከሏትም - በነፍሰ ገዳይነቷቱጃሩ ቢል ጌትስ፣ በትንኝ ላይ ያወጀው ጦርነት ከተሳካ ሚሊዮኖችን ከሞት ያድናል። በቴክኖሎጂ ፈጠራ ከአለማችን ቁንጮ ሃብታሞች መካከል አንዱ ለመሆን የበቃው ቢል ጌትስ፣ በድሃ አገራት በተለይም በአፍሪካ ጤንነትና ትምህርት እንዲስፋፋ በርካታ ቢሊዮን…
Rate this item
(0 votes)
ያስደነግጣል። ከ340ሺ እስከ ግማሽ ሚሊዮን ብር... ከዚያም የሚያልፍ ማለት ነው። ለንግድ፣ “አይን የሆኑ ቦታዎች” ላይ የቤት ኪራይ አይቀመስም - ከሁሉም በላይ ደግሞ በሆንክኮንግ፣ በኒውዮርክና በፓሪስ። በ64 ሃብታም አገራት ላይ ጥናት ያካሄደው ኩሽማን ኤንድ ዌክፊልድ እንደሚለው፤ በሆንክኮንግ ሃብታሞች የሚያዘወትሩት የገበያ አካባቢ…