ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(2 votes)
ታጋዮች የህዝብ ጫማ ናቸው፤ ታጋዮች የግል ጥቅምና ምቾታቸውን በሰፊው ህዝብ ጥቅምና ምቾት የቀየሩ የህዝብ መድህኖች ናቸው፤ ታጋዮች ለህዝባቸው ምቾትና ድሎት ሲሉ ከፍተኛ መስዋዕትነት የሚከፍሉ የህዝብ ቤዛዎች ናቸው፡፡… እነዚህን የመሳሰሉ የአብዮታውያን የፕሮፓጋንዳ ርግረጋዎች የኢትዮጵያ አብዮት በግብታዊነት ፈነዳ ከተባለበት ከየካቲት 1966 ዓ.ም…
Rate this item
(8 votes)
ከዛሬ አስራ አንድ አመት በፊት መጋቢት 20 ቀን 1995 ዓ.ም አሜሪካ የራሷንና የተባባሪዎቿን ሀገራት ጦር አደራጅታ “Shock and awe” (መብረቃዊ አሽመድማጅ ጥቃት) በሚል የሰየመችውን ሁለተኛ ዙር ወታደራዊ የወረራ ዘመቻ በኢራቅ ላይ አካሄደች። ለዘመቻው መጀመር ያቀረበችው ሰበብ፣ ፕሬዚዳንት ሳዳም ሁሴን ህዝብ…
Rate this item
(1 Vote)
ያልተቋረጠ የሽብር ጥቃት ከራሳቸው ላይ አልወርድ ብሎ እጅግ ግራ የተጋቡ ሁለት የአፍሪካ ሀገራት አሉ ከተባለ ከኬንያና ናይጀሪያ ውጭ ሌላ ሊሆኑ አይችሉም፡፡ ያላባራ የሽብር ጥቃት ሰለባ የሆነችው ኬንያ፤ ባለፈው እሁድና ሰኞ በተከታታይ የወረደባት የሽብር መአት የጦርነት ቀጠና አስመስሏታል፡፡ የአልሸባብ አባላት ሳይሆኑ…
Saturday, 21 June 2014 14:51

የብራ መብረቅ በናይጀሪያ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ቦኮ ሃራም ባጠመደው ቦንብ 21 ወጣቶች ሲሞቱ፤ 27ቱ ቆስለዋልናይጀሪያውያን የእኛን ቡድን በደርሶ መልስ ጨዋታ አሸንፎ ለ20ኛው የአለም ዋንጨ ባለፈው የአፍሪካ ሻምፒዮን ብሔራዊ ቡድናቸው በእጅጉ ደስተኞች በመሆናቸው የብራዚሉ የአለም ዋንጫ እስኪጀመር በጣም ቸኩለው ነበር፡፡ አብዛኞቹ ናይጀሪያውንም ቡድናቐው ተካፋይ የሆነበት የብራዚሉ የአለም…
Rate this item
(4 votes)
አገር ሲፈርስ እንዲህ ነው? ኢራቅ ለሶስት እየተሰነጠቀች ነው 1ሺ የአሸባሪ ቡድን ታጣቂዎች 30ሺ የኢራቅ ወታደሮችን አሸነፉ በ3 ቀናት ውስጥ ትልልቅ ከተሞችን እየወረረ ከዋና ከተማዋ ደጃፍ ደርሷል አሸባሪው ቡድን በሂሊኮፕተሮች፣ በታንኮች፣ በብረት ለበስ መኪኖች ተንበሻበሸ ከመንግስት ባንክ 480 ሚሊዮን ዶላር የሚሆን…
Rate this item
(0 votes)
በስፔን ርዕሰ ከተማ በማድሪድ ወደ 15ሺ ታክሲዎች ቢኖሩም፣ ረቡዕ እለት ለምልክት ያህል አንድም ታክሲ አልነበረም። የለንደን ታክሲዎችም ድምፃቸውን አጥፍተው ውለዋል፡፡ በመኪኖቹ ፋንታ ሾፌሮች ናቸው ሲጮሁ የነበሩት፡፡ 4ሺ የለንደን ባለታክሲዎች ቅሬታቸውን ለማሰማት በከተማዋ ዋና ዋና ጐዳናዎች የተቃውሞ ሰልፍ አካሂደዋል። በጀርመንም፣ በሺ…