ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
ኮሮና በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ አጫሾች ሲጋራ እንዲያቆሙ አነሳስቷል ብራንድ ፋይናንስ የተባለው ኩባንያ የ2021 የፈረንጆች አመት ከፍተኛ የገበያ ዋጋ ያላቸው 50 የአለማችን ቢራዎችን የንግድ ምልክቶች ዝርዝር ከሰሞኑ ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ 5.8 ቢሊዮን ዶላር የተገመተው የሜክሲኮው “ኮሮና ቢራ” በአንደኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡“ኮሮና ቢራ”…
Rate this item
(1 Vote)
‹ላካታ ሴንተር 2› የሚል ስያሜ የተሰጠውና በአለማችን በቁመቱ 2ኛውን ደረጃ ይይዛል የተባለው ሰማይ ጠቀስ ህንጻ በሩስያዋ ሴንት ፒተርስበርግ ከተማ ሊገነባ መሆኑን ሲኤንኤን ዘግቧል፡፡ተቀማጭነቱ በስኮትላንድ በሆነው ኬትሊ ኮሎክቲቭ የተባለ የስነህንጻ ኩባንያ ዲዛይን የተደረገው ይህ ሰማይ ጠቀስ ህንጻ፤ ቁመቱ 703 ሜትር እንደሚሆን…
Rate this item
(0 votes)
 በአከርካሪ አጥንት ህመም ሲሰቃይ የቆየው እንግሊዛዊ የ5 ወር ጨቅላ በአለማችን በዋጋው ውድነት አቻ እንደማይገኝለት የተነገረውንና ዞጌንስማ የተባለውን በ1.79 ሚሊዮን ፓውንድ የሚሸጥ መድሃኒት በመውሰድ የመጀመሪያው ታካሚ ሊሆን መዘጋጀቱን ስካይ ኒውስ ዘግቧል፡፡አርተር ሞርጋን የተባለውና በለንደኑ ኤቪሊና የህጻናት ሆስፒታል ክትትል እየተደረገለት የሚገኘው ይህ…
Rate this item
(1 Vote)
ታዋቂው የቪዲዮ ማሰራጫ ድረገጽ ዩቲዩብ ባለፉት 12 ወራት ብቻ ከሙዚቃው ኢንዱስትሪ ጋር በተያያዘ ከ4 ቢሊዮን ዶላር በላይ ክፍያ መፈጸሙን ከሰሞኑ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡በአልፋቤት ኩባንያ ስር የሚገኘው ዩቲዩብ በ2020 የፈረንጆች አመት፣ ከማስታወቂያ 19.78 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቱን ከሰሞኑ ያስታወቀ ሲሆን፣…
Rate this item
(0 votes)
ላለፉት 12 ተከታታይ ወራት ጭማሪ ሲያሳይ የቆየው አለማቀፉ የምግብ ዋጋ፤ በግንቦት ወር ባለፉት 10 አመታት ከታየው ሁሉ ከፍተኛ ነው የተባለውን የ40 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን ተመድ አስታውቋል፡፡የአለም የምግብ ድርጅት ከሰሞኑ ይፋ ያደረገውን አለማቀፍ ሪፖርት ጠቅሶ ብሉምበርግ እንደዘገበው፣ ባለፉት 12 ወራት በሁሉም…
Rate this item
(0 votes)
ኮሮና ለስራ አጥነት የዳረጋቸው 220 ሚ. ይደርሳሉ ተባለ ባለፈው ጥቅምት ወር ለመጀመሪያ ጊዜ በህንድ የተገኘውና ከሌሎች የኮሮና ቫይረስ ዝርያዎች ሁሉ በቀላሉ የመሰራጨት አቅም እንዳለው የተነገረለት “B.1.617’’ የተባለ ዝርያ፣ እስካሁን ድረስ 62 አገራትን ማዳረሱን የአለም የጤና ድርጅት አስታውቋል፡፡ከሳምንታት በፊት በአለማቀፍ ደረጃ…
Page 12 of 150