ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
በመኖሪያ ቤቱ አቅራቢያ ችግኙን ገዝቶ ተክሎ፣ አርሞና ኮትኩቶ፣ ውሃ አጠጥቶ ያሳደገውን የገዛ ዛፉን የከረከመ አንድ የእድሜ ባለጸጋ ከሚመለከተው የመንግስት አካል ፈቃድ አልጠየቀም፤ የአገሪቱን የአረንጓዴ ልማት መመሪያዎች ጥሷል ተብሎ የ21 ሺህ 500 ዶላር ቅጣት እንደተላለፈበት ተዘግቧል፡፡ሊ የተባለው የ73 አመት ጡረተኛ መምህር…
Rate this item
(0 votes)
በመላው አለም የሚገኙ ከተሞችን አጠቃላይ ሁኔታ በመገምገም በየሁለት አመቱ የደህንነት ሁኔታ ደረጃ የሚሰጠው የኢኮኖሚስት መጽሄት የምርመራ ክፍል፣ ሰሞኑን ባወጣው የ2021 አመት ሪፖርቱ የዴንማርክ መዲና ኮፐንሃገንን በደህንነት አቻ የማይገኝላት የአለማችን ከተማ ሲል በአንደኛ ደረጃ ላይ አስቀምጧታል፡፡የጤና ደህንነት፣ የመሰረተ ልማት ደህንነት፣ የዲጂታል…
Rate this item
(0 votes)
• 3.5 ሚሊዮን ሰዎች ተፈናቅለው በድንበር አካባቢዎች ይገኛሉ • ሲአይኤ እና ታሊባን በድብቅ መወያየታቸው ተነግሯል ታሊባን ከ20 አመታት የትጥቅ ትግል በኋላ ዳግም ወደ ስልጣን ከተመለሰ በኋላ በነበሩት ያለፉት ሳምንታት ብቻ 2.2 ሚሊዮን ያህል ሰዎች ከአፍጋኒስታን ሸሽተው መውጣታቸውንና ሌሎች ተጨማሪ 3.5…
Thursday, 26 August 2021 00:00

የአፍጋኒስታን ነገር

Written by
Rate this item
(0 votes)
በስተመጨረሻም፤ “ተማሪዎቹ” ከ20 አመታት በኋላ በድል ዝማሬ ታጅበው ወደ ቀደመ ርስታቸው፣ ወደ ተነቀሉባት መናገሻቸው ወደ ካቡል ተመለሱ። በአፍጋኒስታን፣ ፓኪስታንና ኢራን በብዛት ከሚነገረው ፓሽቶ የተሰኘ ቋንቋ የወሰዱትንና “ተማሪዎቹ” የሚል ትርጉም ያለውን “ታሊባን” የተሰኘ ቃል መጠሪያቸው ያደረጉት ታጣቂዎች፤ ከሁለት አስርት አመታት ደም…
Rate this item
(1 Vote)
 አፍሪካዊው ቼ ጉቬራ በሚል ስያሜ በሚታወቀው የቀድሞው የቡርኪናፋሶ መሪ ቶማስ ሳንካራ ግድያ ክስ የተመሰረተባቸውና በስደት ላይ የሚገኙት የቀድሞው የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ብሌስ ኮምፓዎሬ ጉዳይ ከ35 አመት በኋላ በፍርድ ቤት ሊታይ መወሰኑን ኦል አፍሪካን ኒውስ ዘግቧል፡፡እ.ኤ.አ በ1987 በፈተጸመ ጥቃት ቶማስ ሳንካራን በመግደል…
Rate this item
(1 Vote)
3 የኮሮና መድሃኒቶች በምርምር ሂደት ላይ ይገኛሉ የተለያዩ አይነት የኮሮና ቫይረስ ክትባቶችን በቅናሽ ዋጋ እናቀርባለን እያሉ መንግስታትን ጭምር የሚያጭበረብሩ ቡድኖች መበራከታቸውን አለማቀፉ የፖሊስ ጥምረት ኢንተርፖል ከሰሞኑ ባወጣው መግለጫ ማስጠንቀቁን ብሉምበርግ ዘግቧል፡፡መሰል አጭበርባሪዎች 40 በሚደርሱ የተለያዩ የአለማችን አገራት ላይ የኮሮና ክትባት…
Page 7 of 150