ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
20 ኪሎ ሜትር ቁመት ይኖረዋል፣ “የጠፈር አሳንሰር” ይገጠምለታል ቶዝ ቴክኖሎጂ የተሰኘው የካናዳ የጠፈር ምርምር ቴክኖሎጂ ኩባንያ በዓለማችን ትልቁ እንደሚሆን የተነገረለትንና 20 ኪሎ ሜትር ቁመት ያለውን ሰማይ ጠቀስ ማማ በመገንባት፣ ረጅሙን የጠፈር አሳንሰር ሊዘረጋ መሆኑን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘገበ፡፡የጠፈር ተመራማሪዎችን ያለ መንኮራኩር…
Rate this item
(0 votes)
ፌስቡክ በግማሽ ደቂቃ 5 ሺ 483 ዶላር ገቢ ያገኛል በድረ-ገጾች አማካይነት በአለማቀፍ ደረጃ የሚከናወነው “የኤሌክትሮኒክ ንግድ” በየግማሽ ደቂቃው በድምሩ የ1.2 ሚሊዮን ዶላር ገቢ እያስገኘ መሆኑ በጥናት መረጋገጡን ዘ ሂንዱ ታይምስ ረቡዕ ዕለት ዘገበ፡፡አሶቻም ዲሎይት የተባለው አለማቀፍ የጥናት ተቋም ሰሞኑን ይፋ…
Rate this item
(2 votes)
 ሌላ የልጅ ልጃቸውም በድብደባ ወንጀል ተከስሶ ነበር የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንትና የጸረ አፓርታይድ ታጋይ የኔልሰን ማንዴላ የልጅ ልጅ የሆነው ማንዴላ፣ አንዲትን ደቡብ አፍሪካዊት የ15 አመት ልጃገረድ አስገድዶ በመድፈር ወንጀል ተከስሶ ባለፈው ሰኞ ፍርድ ቤት መቅረቡን ዘ ጋርዲያን ዘገበ።ልጃገረዷን ጆሃንስበርግ ውስጥ…
Rate this item
(2 votes)
ፕሬዚዳንቱ ያስገደሏቸው ባለስልጣናት 70 ደርሰዋል ተብሏል አምና በሰኔ ወር ስልጣን ላይ የወጡት የሰሜን ኮርያው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ቾ ዮንግ ጎን በአገሪቱ ፕሬዝዳንት ኪም ጁንግ ኡን ትዕዛዝ ባለፈው ግንቦት ላይ እንደተገደሉ መነገሩንና ደቡብ ኮርያም ጉዳዩን እያጣራች እንደሆነ መግለጧን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘገበ፡፡ዮንሃፕ…
Rate this item
(2 votes)
የስዊድን ፍርድ ቤት አቃቤ ህጎች ዊኪሊክስ የተባለው አለማቀፍ ሚስጥር ጎልጓይ ድረገጽ መስራች በሆነው ጁሊያን አሳንጄ ላይ ከቀረቡት የተለያዩ የወንጀል ድርጊት ክሶች መካከል ሶስቱን ውድቅ ማድረጋቸውን ሮይተርስ ዘገበ፡፡የስዊድን ፍርድ ቤት አቃቤ ህጎች ሃሙስ እለት እንዳስታወቁት፤ በአሳንጄ ላይ ከቀረቡት ውንጀላዎች ሶስቱ ክስ…
Rate this item
(0 votes)
በእዳ ጫና አስከፊ ቀውስ ውስጥ ገብቶ የከረመው የግሪክ ኢኮኖሚ በዘንድሮው ሁለተኛ ሩብ አመት የዜሮ ነጥብ ስምንት በመቶ ያልተጠበቀ እድገት ማሳየቱን ቢቢሲ ዘገበ፡፡የአገሪቱ ብሄራዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ ያወጣውን መረጃ ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣በዚህ አመት ከ2.1 በመቶ እስከ 2.3 በመቶ ገደማ ይቀንሳል ተብሎ የተገመተው…