ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
አንድ ሁለት ሲል፣ ከወትሮው በተለየ ሁኔታ እንግሊዘኛ መቀላቀል የሚያበዛ ሰው ገጥሞዎት አያውቅም?የዩኒቨርሲቲ ኦፍ ሊቨርፑል ተመራማሪዎች ከሰሞኑ ይፋ ያደረጉት የጥናት ውጤት፣ እንደዚህ ያሉ ሰዎችን በተመለከተ አዲስ ነገር ይዞ መጥቷል ይላል የዴይሊ ሜይል ዘገባ፡፡ ዘገባው እንዳለው፣ የዩኒቨርሲቲው ተመራማሪዎች በኒዘርላንዱ ማስትሪችት ዩኒቨርሲቲ በሚማሩና…
Rate this item
(2 votes)
ወረርሽኙ 815 ሺህ የመናውያንን አጥቅቷል፤ 2 ሺህ 156 ሰዎችን ገድሏል በእርስ በእርስ ጦርነት በደቀቀቺዋ የመን፣የተቀሰቀሰውና ባደረሰው ጥፋትም ሆነ በስርጭቱ ፍጥነት በአለማችን ታሪክ እጅግ የከፋው እንደሆነየተነገረለት የኮሌራ ወረርሽኝ፣ ከ815 ሺህ በላይ የአገሪቱን ዜጎች ማጥቃቱንና 2 ሺህ 156 ሰዎችን መግደሉን የአለም የጤና…
Rate this item
(2 votes)
 11 ወጣት ሴቶችን የገደለው ሜክሲኳዊ በ430 አመታት እስር ተቀጣ በዓለማችን በየቀኑ 20 ሺህ ልጃገረዶች የየአገራቱ የጋብቻ ህጎች ከሚፈቅዱት ውጭ ያለ ዕድሜያቸው በህገወጥ መንገድ ወደ ትዳር እንዲገቡ እንደሚደረግ የአለም ባንክ እና ሴቭ ዘ ችልድረን ባወጡት አዲስ የጥናት ውጤት አስታወቁ፡፡ ተቋማቱ ባለፈው…
Rate this item
(0 votes)
ታዋቂው ፎርብስ መጽሔት በአጠቃላይ ዕድገትና በትርፋማነት አለምን ይመራሉ ያላቸውን የ2017 ቀዳሚ ኩባንያዎች ዝርዝር ባለፈው ማክሰኞ ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ ዳማክ ፕሮፐርቲስ የተባለው የተባበሩት አረብ ኤሜሪትስ የሪልስቴት ኩባንያ የአንደኛነት ደረጃን ይዟል፡፡ፎርብስ የኩባንያዎችን የሽያጭ፣ የትርፍ፣ የሃብት መጠንና የገበያ ዋጋ መሰረት በማድረግ ለመጀመሪያ ጊዜ…
Rate this item
(0 votes)
የሩስያ መከላከያ ሚኒስቴር፣ የአገሪቱ የጦር ሃይል አባላትና ወታደሮች ፌስቡክን ጨምሮ በተለያዩ ማህበራዊ ድረገጾች ላይ ፎቶ ግራፋቸውንና ሌሎች ጽሁፎቻቸውን እንዳይለጥፉ የሚከለክል ህግ እያወጣ መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ሚኒስቴሩ ይህንን ህግ ለማውጣት ያነሳሳው፣የደህንነትና የመረጃ ማፈትለክ ስጋት እንደሆነ የጠቆመው ዘገባው፤ ወታደሮቹ የሚለጥፏቸው ፎቶ ግራፎችና ሌሎች…
Rate this item
(1 Vote)
የኖቤል የሽልማት ተቋም የ2017 የኖቤል አሸናፊዎችን ዝርዝር ከያዝነው ሳምንት መጀመሪያ አንስቶ ይፋ በማድረግ ላይ ሲሆን፣ እስካሁንም የፊዚክስ፣ የኬሚስትሪ፣ የህክምና እና የስነጽሁፍ ዘርፍ ተሸላሚዎች ታውቀዋል፡፡ተቋሙ ባለፈው ሰኞ ይፋ ባደረገው ቀዳሚው የዓመቱ የኖቤል የህክምና ዘርፍ ተሸላሚዎች ዝርዝር፣ ሰርካዲያን ሪትም በተባለ የዘርፉ ምርምር…
Page 10 of 86