ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(2 votes)
የስዊድን ፍርድ ቤት አቃቤ ህጎች ዊኪሊክስ የተባለው አለማቀፍ ሚስጥር ጎልጓይ ድረገጽ መስራች በሆነው ጁሊያን አሳንጄ ላይ ከቀረቡት የተለያዩ የወንጀል ድርጊት ክሶች መካከል ሶስቱን ውድቅ ማድረጋቸውን ሮይተርስ ዘገበ፡፡የስዊድን ፍርድ ቤት አቃቤ ህጎች ሃሙስ እለት እንዳስታወቁት፤ በአሳንጄ ላይ ከቀረቡት ውንጀላዎች ሶስቱ ክስ…
Rate this item
(0 votes)
በእዳ ጫና አስከፊ ቀውስ ውስጥ ገብቶ የከረመው የግሪክ ኢኮኖሚ በዘንድሮው ሁለተኛ ሩብ አመት የዜሮ ነጥብ ስምንት በመቶ ያልተጠበቀ እድገት ማሳየቱን ቢቢሲ ዘገበ፡፡የአገሪቱ ብሄራዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ ያወጣውን መረጃ ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣በዚህ አመት ከ2.1 በመቶ እስከ 2.3 በመቶ ገደማ ይቀንሳል ተብሎ የተገመተው…
Rate this item
(4 votes)
የታሊባን ቃል አቀባይ፤“መሪያችን አልሞተም፣ አሁንም እየመራን ነው“ ብሏል የአፍጋኒስታን የደህንነት ባለስልጣናት፤ የታሊባኑ መሪ ሙላህ ሞሃመድ ኦማር ከሁለት አመታት በፊት መሞቱን አረጋግጠናል ሲሉ መናገራቸውንና የቡድኑ ቃል አቀባይ በበኩላቸው፤ መሪያችን በህይወት አለ፤ አሁንም እየመራን ነው ሲሉ ማስተባበላቸውን ስካይ ኒውስ ዘገበ፡፡የአፍጋኒስታን ብሄራዊ የደህንነት…
Rate this item
(2 votes)
 የትሪፖሊ ፍርድ ቤት የጦር ወንጀል ፈጽሟል በሚል ክስ በተመሰረተበት የቀድሞው የሊቢያ ፕሬዚዳንት ሞኣመር ጋዳፊ ልጅ፣ ሳይፍ ጋዳፊ ላይ የሞት ፍርድ ውሳኔ ማስተላለፉን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘገበ፡፡ፍርድ ቤቱ በ2011 በተቀሰቀሰው የአረብ አብዮት የግድያ፣ የግርፋትና የፍንዳታ ተግባራትን በማቀጣጠል ጥፋተኛ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ባለው ሳይፍ…
Rate this item
(1 Vote)
የሩስያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በሙስና ቅሌት እየታመሰ የሚገኘውን አለማቀፉን የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ፊፋ ለረጅም አመታት በፕሬዚዳንት የመሩት ሴፕ ብላተር፣ የዓለም የኖቤል ሽልማት ሊሰጣቸው የሚገባ ታላቅ ሰው ናቸው ሲሉ መናገራቸውን ዘሂንዱ ታይምስ ዘገበ፡፡ፕሬዚዳንት ፑቲን ባለፈው ሰኞ ከስዊዝ ቲቪ ጋር ባደረጉት ቃለ…
Rate this item
(1 Vote)
 - ከፌስቡክ ደንበኞች 65 በመቶው በየዕለቱ ይጠቀማሉ - ባለፉት ሶስት ወራት ገቢው 4 ቢሊዮን ደርሷል ኢንተርኔትን ከሚጠቀሙ 3 ቢሊዮን ያህል የተለያዩ የአለማችን አገራት ዜጎች መካከል ግማሽ ያህሉ ወይም 1.49 ቢሊዮን የሚሆኑት የታዋቂው ማህበራዊ ድረገጽ ፌስቡክ ተጠቃሚ መሆናቸውን ኩባንያው ረቡዕ እለት…