ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
በቦብ ላይ የተቃጣውን የግድያ ሙከራ ይተርካል በሬጌ ሙዚቃ ንጉሱ በቦብ ማርሊ የህይወት ታሪክ ላይ ተመስርቶ፣ በጃማይካዊው ደራሲ ማርሎን ጄምስ የተጻፈው “ኤ ብሪፍ ሂስትሪ ኦፍ ሰቨን ኪሊንግስ” የተሰኘ የልቦለድ መጽሃፍ “ማን ቡከር ፕራይዝ” የተባለውን አለማቀፍ ሽልማት እንዳገኘ ቢቢሲ ዘገበ፡፡በ44 አመቱ ጃማይካዊ…
Rate this item
(1 Vote)
- ከግማሽ በላይ የሚሆነው የአለማችንን ሃብት የተያዘው፣ ከህዝቡ 1 በመቶ በሚሆኑ ባለጠጎች ነው - ግማሹ ድሃ የአለም ህዝብ፣ ከአለማችን ሃብት 1 በመቶ ብቻ ይደርሰዋል በያዝነው የፈረንጆች አመት 2015 ከግማሽ በላይ የሚሆነው የአለማችን ሃብት፣ ከአጠቃላዩ የአለም ህዝብ 1 በመቶ ያህል ብቻ…
Rate this item
(1 Vote)
- ተቃዋሚዎች ህጉ እንዳይሻሻል ዘመቻ እናደርጋለን ብለዋል የሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ህጉ ከሚፈቅድላቸው ውጭ ለ3ኛ ዙር የስልጣን ዘመን በምርጫ ለመወዳደር መወሰናቸው ውዝግብ መፍጠሩን ተከትሎ፣ የአገሪቱ ፓርላማ ህገ መንግስቱ ተሻሽሎ ካጋሜ በምርጫ ይወዳደሩ በሚል ያቀረበውን ሃሳብ፣ የሩዋንዳ ጠቅላይ ፍርድ ቤት እንዳጸደቀው…
Rate this item
(1 Vote)
 የፌስቡኩ መስራች ማርክ ዙክበርግ በተለያዩ የአለማችን አገራት ለሚገኙ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች፣የኢንተርኔት አቅርቦት ለማሟላት እየተንቀሳቀሰ መሆኑን እንዳስታወቀ አሶሼትድ ፕሬስ ዘገበ፡፡ዙክበርግ ባለፈው ቅዳሜ በተከናወነው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ተገኝቶ ባደረገው ንግግር፣ በስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ከተቀረው አለም ጋር…
Rate this item
(0 votes)
 * “መጸዳጃ ቤት ተቆልፎብናል፤ ውሃና መብራትም ተቋርጦብናል” - ተቃዋሚዎች * ፓርላማው 97 ሺህ ዶላር የመብራት ኪራይ አልከፈለም የሚመለከተው የመንግስት አካል መክፈል የሚገባውን 97 ሺህ ዶላር የመብራት ኪራይ ባለመክፈሉ ሳቢያ በኬንያ ፓርላማ ለ3 ቀን መብራት መቋረጡንና ይህም የተቃዋሚ ፓርቲ ፓርላማ አባላትን…
Rate this item
(0 votes)
- 273 ግለሰቦችና ተቋማት በዕጩነት ቀርበዋል የዘንድሮው የዓለም የኖቤል ሽልማት ተሸላሚዎች ዝርዝርም በያዝነው ሳምንት ይፋ መደረግ የጀመረ ሲሆን፣ ተሸላሚዎችም ከአንድ ወር በኋላ በስቶክሆልምና በኦስሎ በሚከናወኑ ስነስርዓቶች የገንዘብ ሽልማታቸውን ይቀበላሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡የኖቤል የሽልማት ድርጅት ከሰሞኑ ባወጣው መግለጫ እንዳለው፣ በዘንድሮው የኖቤል ሽልማት…