ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
አንድ ኪ. ሜትር ያሽከረከረ፣ 25 ሳንቲም ይሸለማል ማሳሮሳ የተባለችው የጣሊያን ከተማ ወደ ስራ ገበታቸው ሲጓዙ ከመኪና ይልቅ ብስክሌት የሚጠቀሙ ነዋሪዎቿን በወር እስከ 50 ዩሮ የሚደርስ ሽልማት እንደምትሰጥ ማስታወቋን ቢቢሲ ዘገበ፡፡የከተማዋ አስተዳደር ምክር ቤት፤ ብስክሌት ለሚጠቀም ነዋሪ በአንድ ኪሎ ሜትር 25…
Rate this item
(0 votes)
አሜሪካ በ3 ወር ውስጥ ከ26 ሺህ 500 በላይ ተጠቃሚዎቼን መረጃ ጠይቃኛለች ታዋቂው የማህበራዊ ድረገጽ ፌስቡክ፣ የተጠቃሚዎቹን የግል መረጃዎች አሳልፎ እንዲሰጣቸው የሚጠይቁት መንግስታት ቁጥር እያደገ መሆኑን ማስታወቁን ሲኤንቢ ኒውስ ዘገበ፡፡መሰል መረጃዎችን አሳልፎ እንዲሰጣቸው ከመንግስታት የሚቀርቡለት ጥያቄዎች ቁጥር በ2015 የመጀመሪያዎቹ ሶስት ወራት…
Rate this item
(1 Vote)
 አይሲስ የተባለው አሸባሪ ቡድን ባሳለፍነው ሳምንት አርብ በፓሪስ ስድስት የተለያዩ አካባቢዎች የሰነዘረው የሽብር ጥቃት፣ 136 ያህል ሰዎችን ለህልፈተ ህይወት ዳርጓል፡፡ የመቁሰል አደጋ ከደረሰባቸው 352 ሰዎች መካከልም ከ100 በላይ የሚሆኑት ክፉኛ በመጎዳታቸው በአስጊ ሁኔታ ላይ ይገኛሉ፡፡የፈረንሳይ መንግስት፣ የአርቡን የሽብር ጥቃት ተከትሎ…
Rate this item
(2 votes)
የሰላም ተምሳሌቷ አን ሳን ሱ ኪ፣ ህጉ ባይፈቅድላትም አገሯን ለመምራት ቆርጣለች ከአስር አመታት በላይ ወታደሩ በገነነበት አገዛዝ ስር የቆየችው ማያንማር ባለፈው እሁድ ታሪካዊና የአገሪቱን መጻይ ዕጣ ፋንታ ይወስናል የተባለለትን የፓርላማ ምርጫ አካሂዳለች፡፡ ወታደሩ አገሪቱ ወደተሟላ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት እንድትገባ ያለው ፈቃደኝነትን…
Rate this item
(1 Vote)
የአሜሪካ መንግስት በሶማሊያ የሚንቀሳቀሰውን የሽብር ቡድን የአልሻባብን ስድስት መሪዎች የሚገኙበትን ስፍራ ለጠቆመው ሰው ወይም ተቋም፣ 27 ሚሊዮን ዶላር በዎሮታ መልክ እንደሚሰጥ ማስታወቁን ቢቢሲ ዘገበ፡፡አሜሪካ ባለፈው አመት በሰነዘረችበት የድሮን ጥቃት የገደለችውን አህመድ አብዲ ጎዳኔን በመተካት፣ ቡድኑን በዋና መሪነት በማንቀሳቀስ ላይ የሚገኘውን…
Rate this item
(4 votes)
አዞ ከሰው የተሻለ ታማኝ ዘብ ነው፤ በሙስና አታታልለውም!...” የኢንዶኔዥያ የጸረ - አደገኛ ዕጾች ብሄራዊ ተቋም ሃላፊ፣ ከአደገኛ ዕጾች ጋር በተያያዘ ተከስሰው ሞት የተፈረደባቸውን ወንጀለኞች ለማቆያነት የሚያገለግልና ዙሪያውን በአዞዎች ተከብቦ ጥብቅ ጥበቃ የሚደረግለት አዲስ የደሴት ላይ እስር ቤት የማቋቋም ዕቅድ እንዳላቸው…