ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(2 votes)
ቻይና በትልቅነቱ በአለማችን ቀዳሚነቱን ይይዛል የተባለውና በአመት 45 ሚሊዮን መንገደኞችን የማስተናገድ አቅም ያለውን አዲሱ የቤጂንግ የአውሮፕላን ማረፊያ ጣቢያ በደቡባዊ ዳዢንግ አውራጃ እየገነባች ሮይተርስ ዘግቧል፡፡በ700 ሺህ ስኩየር ሜትር ቦታ ላይ የሚያርፈው ይህ ግዙፍ አውሮፕላን ማረፊያ ጣቢያ ከሁለት አመታት በኋላ የመጀመሪያ ምዕራፍ…
Rate this item
(3 votes)
 በእርስ በእርስ ጦርነት በምትታመሰዋ የመን የተከሰተው የኮሌራ ወረርሽኝ ባለፉት ሶስት ወራት ጊዜ ውስጥ ከ1ሺህ 600 በላይ የመናውያንን ለህልፈተ ህይወት መዳረጉን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከትናንት በስቲያ አስታውቋል፡፡ ወረርሽኙ በስፋት በመሰራጨት ሁሉንም የአገሪቱ ግዛቶች ማዳረሱን ያስታወቀው ተመድ፣ ከ270 ሺህ ያህል ዜጎችም የኮሌራ…
Rate this item
(1 Vote)
አሜሪካ ሰሜን ኮርያ በሳምንቱ መጀመሪያ ለፈጸመቺው የረጅም ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤል ሙከራ በሳምንታት ወይም በወራት ጊዜ ውስጥ የከፋ ምላሽ እንደምትሰጥ ፕሬዚዳንት ትራምፕ ማስጠንቀቃቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ባለፈው ማክሰኞ ረጅም ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤል ሙከራ ያደረገቺው ሰሜን ኮርያ እጅግ አደገኛ አካሄድ እየተከተለች ነው፤ ለዚህ ድርጊቷ…
Rate this item
(8 votes)
የቻይና የጠፈር ተመራማሪዎች በቀጣዩ አመት ወደ ጨረቃ በሚያደርጉት ቼንጅ ፎር የተባለ የጠፈር ምርምር ተልዕኮ፣ በጨረቃ ላይ ድንች ለማብቀል ማቀዳቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ተመራማሪዎቹ ዕጽዋትና ነፍሳት በጠፈር ላይ መራባት የሚችሉበትን ዕድል ለመፍጠር የሚያደርጉት ምርምር አካል ነው በተባለው በዚህ ዕቅድ፤ በምርምሩ የሚገኙ ውጤቶች የሰዎችን…
Rate this item
(0 votes)
የአገሪቱ መንግስት የቅንጦት መኪና መጠቀም መብታቸው ነው ብሏል በሞዛምቢክ የፓርላማ አባላት ለሆኑ የገዢው ፓርቲና የተቃዋሚ ፓርቲ ከፍተኛ ባለስልጣናት በ3.8 ሚሊዮን ዶላር ወጪ 18 ዘመናዊ መርሴድስ ቤንዝ የቅንጦት መኪኖች መገዛታቸው፣ በአገሪቱ ዜጎች ዘንድ ከፍተኛ ቁጣ መቀስቀሱን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡የአገሪቱ መንግስት ለፓርላማ ቋሚ…
Rate this item
(0 votes)
ትውልደ ኢትዮጵያዊው አቤል ተስፋዬ 6ኛ ደረጃን ይዟል ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት፤ የ2017 የአለማችን ከፍተኛ ተከፋይ 100 ዝነኞችን ዝርዝር ሰሞኑን ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ አምና በ22ኛነት ደረጃ ላይ የነበረው ታዋቂው ድምጻዊ ሻን ዲዲ ኮምብስ፣ ባለፉት 12 ወራት፣ የ130 ሚሊዮን ዶላር ገቢ በማግኘት ዘንድሮ…
Page 8 of 79