ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(6 votes)
እሳትና ውሃ ቀርቦላታል፤ እጇን ወዳሻት መስደድ የእሷ ምርጫ ነው- ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው ማክሰኞ ባልተጠበቀ ሁኔታ ባለስቲክ ሚሳኤል ወደ ጃፓን በማስወንጨፍ አለምን በድንጋጤ ክው ያደረገቺው ሰሜን ኮርያ፣ “ይህ እኮ በፓሲፊክ አካባቢ የማደርገው ወታደራዊ ዘመቻ ጅማሬ ነው፤ ገና ብዙ ሚሳኤሎችን ወደ አካባቢው…
Rate this item
(0 votes)
 ጌም ኦፍ ትሮንስ በተመልካቾች ብዛት ክብረ ወሰን አስመዝግቧል የሃሪ ፖተር ተከታታይ መጽሃፍት ደራሲ የሆነቺው እንግሊዛዊቷ ጄኬ ሮውሊንግ፣ የ2017 የአለማችን ከፍተኛ ተከፋይ ደራሲ መሆኗን የዘገበው ኢኮኖሚክ ታይምስ፣ ደራሲዋ ከሰኔ ወር 2016 አንስቶ በነበሩት 12 ወራት ከመጽሃፍቷ ሽያጭ በድምሩ 95 ሚሊዮን ዶላር…
Rate this item
(0 votes)
ብክለትን ለመቀነስ የወጣው ህግ 176 ፋብሪካዎችን ያዘጋል፣ 60 ሺህ ሰራተኞችን ያፈናቅላል የኬንያ መንግስት፤ የፕላስቲክ ከረጢት ወይም ፌስታል ባመረተ ወይም በተጠቀመ ላይ እስከ 4 አመት እስር እና 40 ሺህ ዶላር የገንዘብ ቅጣት የሚጥልና በአለማችን በመስኩ እጅግ ጥብቅ የተባለ ህግ አውጥቷል፡፡በኬንያ ከሰኞ…
Rate this item
(4 votes)
አጠቃላይ ሃብታቸው 1.08 ትሪሊዮን ዶላር ደርሷል ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት፣ የ2017 የፈረንጆች አመት፣የአለማችን የቴክኖሎጂ ዘርፍ ቀዳሚ 100 ቢሊየነሮችን ዝርዝር ከትናንት በስቲያ ይፋ ያደረገ ሲሆን በአመቱ የ6.5 ቢሊዮን ዶላር ገቢ በማግኘት የተጣራ ሃብታቸውን 84.5 ቢሊዮን ዶላር ያደረሱት የአለማችን ቁጥር አንድ ቢሊየነር የማይክሮሶፍት…
Rate this item
(1 Vote)
- አገሪቱ የ300 ሚ. ዶላር ወታደራዊና ኢኮኖሚያዊ እርዳታ አጥታለች - የሰብአዊ መብቶች ጥሰትን እስክታሻሽል ድረስ የ195 ሚ.ዶላር ድጋፍ ታግዷል የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር፣ አሜሪካ ለግብጽ ከምትሰጠው አመታዊ ወታደራዊና ኢኮኖሚያዊ የገንዘብ እርዳታ ላይ የ100 ሚሊዮን ዶላር ያህል ቅናሽ ማድረጉንና ተጨማሪ የ195 ሚሊዮን…
Rate this item
(0 votes)
እጅግ ከፍተኛ ዋጋ የሚያወጡ የቅንጦት መኪኖችን በማምረት የሚታወቀው ላምቦርጊኒ፤ አሁን ደግሞ አልፋ ዋን የተባለና 2ሺህ 450 ዶላር የሚሸጥ በአይነቱ የተለየ የቅንጦት ሞባይል አምርቶ በገበያ ላይ ማዋሉ ተዘግቧል፡፡ባለፈው ማክሰኞ በይፋ የተመረቀውና 4 ጊጋ ባይት ራም እና 64 ጊጋ ባይት ስቶሬጅ ያለው…
Page 5 of 79