ከአለም ዙሪያ
“ካታላን ኢንስቲቲዩት ኦፍ ስፔስ ስተዲስ” የተባለው የጠፈር ምርምር ተቋም፣ ሳይንቲስቶች በማርስ ፕላኔት ላይ “ኑዋ” የተሰኘች ከተማ ለመቆርቆር ዕቅድ ይዘው እየሰሩ እንደሚገኙ ሲጂቲቼን ዘግቧል፡፡ሳይንቲስቶቹ በማርስ ላይ አዲስ ከተማ ለመቆርቆር የቀረጹትን “ኑዋ ፕሮግራም” የተሰኘ በአይነቱ አዲስ ፕሮጀክት በመጪዎቹ 30 አመታት ጊዜ ውስጥ…
Read 3448 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የሩስያውን ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንን ከተጠያቂነት ለማዳን ተብሎ የታሰበ ነው የተባለውንና የአገሪቱ ፕሬዚዳንቶች መንበረ ስልጣናቸውን ከለቀቁ በኋላ ከእነ ቤተሰባቸው በወንጀል እንዳይከሰሱ ዋስትና የሚሰጠው አወዛጋቢ ረቂቅ ህግ ባለፈው ማክሰኞ በሩስያ ፓርላማ አባላት ሙሉ ድጋፍ ማግኘቱን ዘ ሰን ዘግቧል፡፡የ68 አመቱን ፕሬዚዳንት ፑቲን ብቻ…
Read 1970 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በተለያዩ የሙያ መስኮች ታዋቂነትን ያተረፉ ከዚህ አለም በሞት የተለዩ የአለማችን ዝነኞችን ገቢ በማስላት በየአመቱ ይፋ የሚያደርገው ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት፣ ከቀናት በፊትም የ2020 ሪፖርቱን ያወጣ ሲሆን እውቁ የፖፕ ሙዚቃ አቀንቃኝ ማይክል ጃክሰን በ48 ሚሊዮን ዶላር ገቢ የ1ኛ ደረጃን ይዟል፡፡ዝነኞቹ በህይወት በነበሩባቸው…
Read 1971 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በኢኮኖሚ ቀውስ ክፉኛ የተመታችውና በህዝባዊ ተቃውሞ ስትናጥ የሰነበተችው ፔሩ፤ 1 ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ 3 ፕሬዚዳንቶችን መቀያየሯን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡በሙስና ወንጀል መዘፈቃቸው የሚነገርላቸውንና ህዝቡ አደባባይ ወጥቶ በተቃውሞ ስልጣን እንዲለቁ የጠየቃቸውን የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ማርቲን ቪዝካራን ባለፈው ሳምንት ከመንበረ ስልጣናቸው ያነሳው የአገሪቱ…
Read 1836 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በአሰቃቂው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ አሳር መከራዋን ማየት ከጀመረች አንድ አመት ሊሞላት የአንድ ወር ጊዜ ብቻ የቀራት አለማችን፣ ከሰሞኑ ከዚህ አጥፊ ወረርሽኝ የመገላገያዋ ጊዜ መቃረቡን የሚያመለክቱ ተስፋ ሰጪ ዜናዎችን በማድመጥ ላይ ትገኛለች፡፡ለወራት ክትባትና መድሃኒት ፍለጋ ደፋ ቀና ሲሉ የከረሙ የተለያዩ የአለማችን…
Read 1243 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በአለማቀፉ የስማርት ፎን ሞባይል ስልኮች ገበያ ያለፈው ሩብ አመት ሽያጭ ሳምሰንግ 80.2 ሚሊዮን ምርቶችን በመሸጥና 23 በመቶ የገበያ ድርሻ በመያዝ ቀዳሚ መሆኑን ቴክኒውስ ዘግቧል፡፡የቻይናው ሁዋዌ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ 51.7 ሚሊዮን የሞባይል ስልክ ምርቶችን በመሸጥና በአለማቀፉ የሞባይል ገበያ የ14.9 በመቶ ድርሻ…
Read 3934 times
Published in
ከአለም ዙሪያ