ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
ኢንተርናሽናል ኤስኦኤስ የተባለው ተቋም በ2021 የፈረንጆች አመት ለጎብኝዎችና መንገደኞች እጅግ አደገኛ የሆኑና ከፍተኛ የደህንነት ስጋት ይኖርባቸዋል ያላቸውን የአለማችን አገራት ዝርዝር ከሰሞኑ ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ ሊቢያ፣ ሶርያና አፍጋኒስታን ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል፡፡የፖለቲካ ነውጥ፣ ማህበራዊ አለመረጋጋት፣ የደህንነት ሁኔታ፣ የአደጋ ጊዜ…
Rate this item
(0 votes)
በአለም ዙሪያ በየ100 ሰከንዱ 1 ህጻን በኤችአይቪ ቫይረስ እንደሚጠቃ እና ባለፈው የፈረንጆች አመት 2019 በመላው አለም 110 ሺህ ያህል ህጻናት በኤድስ ምክንያት ለሞት መዳረጋቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የህጻናት መርጃ ድርጅት ዩኒሴፍ ከሰሞኑ ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል፡፡በአመቱ በመላው አለም 320 ሺህ ያህል…
Rate this item
(0 votes)
 የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በቅርቡ ለንባብ ያበቁት “ኤ ፕሮሚስድ ላንድ” የተሰኘው መጽሐፍ በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ በ1.7 ሚሊዮን ቅጂዎች መሸጡንና በዚህም አዲስ የሽያጭ ክብረወሰን ማስመዝገብ መቻሉን ዴይሊ ሜይል ዘግቧል፡፡መጽሐፉ በአሜሪካና ካናዳ ታትሞ ለገበያ በቀረበበት የመጀመሪያው ቀን ብቻ ከ887 ሺህ…
Rate this item
(0 votes)
አለም በስልጣኔና በቴክኖሎጂ በረቀቀችበት በዛሬው ዘመን በመላው አለም ከ40 ሚሊዮን በላይ ሰዎች “የዘመናዊ ባርነት” ሰለቦች ሆነው እንደሚገኙ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባለፈው ረቡዕ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡አለማቀፉ የስራ ድርጅት ባወጣው መግለጫ እንዳለው፣ በመላው አለም ከአስር ህጻናት አንዱ ወይም 150 ሚሊዮን የሚሆኑ ህጻናት…
Rate this item
(0 votes)
በአወዛጋቢው የ2020 የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የገጠማቸውን ያልተጠበቀ መራራ ሽንፈት አሜን ብለው ለመቀበል አሻፈረኝ ሲሉ የሰነበቱት ተሰናባቹ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ከ4 አመታት በኋላ በሚካሄደው የ2024 ምርጫ ዳግም እንደሚወዳደሩ ለመጀመሪያ ጊዜ በይፋ መናገራቸውን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘግቧል፡፡የምርጫ ማጭበርበር ተፈጽሞብኛል በሚል ያቀረቧቸው ተደጋጋሚ ክሶች…
Rate this item
(1 Vote)
እስካለፈው ሳምንት በአለማችን ቢሊየነሮች ዝርዝር ውስጥ በ3ኛ ደረጃ ላይ የነበረው የቴስላ ኩባንያው መስራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ ኤለን መስክ፣ ባለፈው ሰኞ ተጨማሪ 7.2 ቢሊዮን ዶላር ሃብት ማፍራቱንና አጠቃላይ ሃብቱ ወደ 128 ቢሊዮን ዶላር ማደጉን ተከትሎ፣ በማይክሮሶፍቱ መስራች ቢል ጌትስ ተይዞ የነበረውን…
Page 3 of 132