ከአለም ዙሪያ
የኬንያ መንግስት፤ የመንግስት ሰራተኞች በሳምንት አንድ ቀንና በህዝባዊ በዓላት በአገር ውስጥ የተመረቱ ልብሶችን ብቻ እንዲለብሱ መመሪያ ማስተላለፉን ኦል አፍሪካን ኒውስ ዘግቧል፡፡የአገሪቱ መንግስት አገር በቀል ኢንዱስትሪዎችን የማበረታታት ዓላማ ያለው ነው የተባለውን ይህንን መመሪያ ለሁሉም የመንግስት መስሪያ ቤቶች ማሰራጨቱን የጠቆመው ዘገባው፤ መመሪያውን…
Read 6135 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በዚምባቡዌ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ይማሩ ከነበሩት ተማሪዎች መካከል 61 በመቶ ያህሉ የትምህርት ቤት ክፍያቸውን መፈጸም ባለመቻላቸው ሳቢያ ትምህርታቸውን ለማቋረጥ መገደዳቸው ተዘግቧል፡፡ምንም እንኳን የአገሪቱ ህግ እያንዳንዱ ዜጋ ትምህርት የማግኘት መብት እንዳለው ቢያረጋግጥም፣ ወላጆች እየናረ ያለውን የትምህርት ቤት ክፍያ ለመፈጸም ባለመቻላቸው፣…
Read 2185 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
Sunday, 27 October 2019 00:00
46.8 ሚ. የአለማችን ሚሊየነሮች 158.3 ትሪሊዮን ዶላር ሃብት አፍርተዋል
Written by Administrator
የአለማችን ሚሊየነሮች ቁጥር በ2019 የፈረንጆች አመት፣ 46.8 ሚሊዮን መድረሱንና 18.61 ሚሊዮን ያህል ሚሊየነር ዜጎች የሚኖሩባት አሜሪካ፣ በሚሊየነሮች ብዛት ከአለማችን አገራት ቀዳሚነቱን መያዟን አንድ አለማቀፍ ሪፖርት አስታውቋል፡፡ክሬዲት ሲዩሴ የተሰኘው አለማቀፍ የጥናት ተቋም ሰሞኑን ይፋ ባደረገው አመታዊው አለማቀፍ የሃብት ጥናት ሪፖርት፤የአሜሪካውያን ሚሊየነሮች…
Read 2291 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ሰበብ ምክንያቱም ሆነ አላማና ግቡ ይለያይ እንጂ ከአፍሪካ እስከ እስያ፣ ከአውሮፓ እስከ መካከለኛው ምስራቅ አለማችን በያቅጣጫው በተቃውሞ ስትናጥ መሰንበቷን ነው አለማቀፍ መገናኛ ብዙኃን የዘገቡት፡፡ ቦሊቪያውያን ከሰሞኑ በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ፣ የህዝብን ድምጽ አጭበርብረው አሸናፊነታቸውን አውጀዋል ያሏቸውን ፕሬዚደንት ኢቮ ሞራሌስ ለመቃወም ባለፈው…
Read 2356 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ከአምስት አመት ዕድሜ በታች ከሚገኙት 700 ሚሊዮን ያህል የአለማችን ህጻናት መካከል 149 ሚሊዮን የሚሆኑት ህጻናት በቂ ምግብ እንደማያገኙና የመቀንጨር ችግር ተጠቂ መሆናቸውን ተመድ ባወጣው አዲስ ሪፖርት አስታውቋል፡፡የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት፣ ዩኒሴፍ ሰሞኑን ባወጣው አለማቀፍ ሪፖርት እንዳለው፤ 149 ሚሊዮን ያህል…
Read 7044 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዮሪ ሙሴቬኒ፣ የአገሪቱ ፖሊስ በከተሞች እየተስፋፋ ያለውን የወንጀል ድርጊት በ2 ቀናት ውስጥ እንዲያጠፋ መመሪያ መስጠታቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡በአገሪቱ የተለያዩ ከተሞች ግድያና ዝርፊያን ጨምሮ የተለያዩ ወንጀሎች መስፋፋታቸውን የጠቆመው ዘገባው፣ ጉዳዩ ያሳሰባቸው ፕሬዚዳንት ሙሴቬኒም፣ ፖሊስና የጸጥታ ሃይሎች በጋራ በመምከር በሁለት ቀናት…
Read 951 times
Published in
ከአለም ዙሪያ