ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
የአለማችን ስደተኞች ቁጥር ባለፉት አስር አመታት የ23 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን የገለጸው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በአሁኑ ወቅት በመላው አለም የስደት ህይወትን በመግፋት ላይ የሚገኙ ሰዎች ቁጥር 272 ሚሊዮን መድረሱንና ከአለማችን ህዝብ 3.5 በመቶው ስደተኛ መሆኑን አስታውቋል፡፡ተመድ ባለፈው ማክሰኞ ባወጣው አለማቀፍ ሪፖርት…
Rate this item
(1 Vote)
 የአለማችንን ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ መስፈርቶች በማወዳደር በየአመቱ ደረጃ የሚሰጠው ታይምስ ሃየር ኢጁኬሽን የተባለው ተቋም ከሰሞኑም የ2020 ምርጥ ዩኒቨርሲቲዎችን ዝርዝር ይፋ ያደረገ ሲሆን ባለፉት ሶስት ተከታታይ አመታት በ1ኛ ደረጃ ላይ የዘለቀው የእንግሊዙ ኦክስፎርድ ዘንድሮም ክብሩን አስጠብቋል፡፡የአሜሪካው ካሊፎርኒያ ኢንስቲቲዩት ኦፍ ቴክኖሎጂ የአመቱ ምርጥ…
Rate this item
(0 votes)
 በብራዚል በየቀኑ ቢያንስ 180 የአስገድዶ መድፈር ወንጀሎች ይፈጸማሉ አሜሪካ በኩባ ባስገነባችው ግዙፉ የጓንታናሞ ቤይ እስር ቤት ውስጥ 40 እስረኞች ብቻ እንደሚገኙና አገሪቱ ጥበቃን ጨምሮ ለእነዚሁ እስረኞች በአመት ከ540 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ እንደምታደርግ ብሉምበርግ ዘግቧል፡፡አሜሪካ የመስከረም 11 የሽብር ጥቃትን ተከትሎ…
Rate this item
(2 votes)
 ሱዳን የተመድ ሰላም አስከባሪ ከዳርፉር እንዲወጣ ጠየቀች አዲሱ የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ፣ አሜሪካ፣ ሱዳንን ሽብርተኝነትን በገንዘብ ከሚደግፉ አገራት ዝርዝር ውስጥ እንድታስወጣ ጥረት ማድረግ መጀመራቸውን እንዳስታወቁ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለአሶሼትድ ፕሬስ በሰጡት መግለጫ፤ ሱዳንን ወደ አዲስ ምዕራፍ ለማሸጋገር የተጀመረው ጥረት…
Rate this item
(1 Vote)
 ባለፈው ሰኞ በሊቢያ የባህር ዳርቻ በደረሰ አደጋ፣ 40 አፍሪካውያን ስደተኞች ለሞት መዳረጋቸውን የዘገበው ዘ ጋርዲያን፤ ባለፉት ስምንት ወራት ሜዲትራኒያን ባህርን አቋርጠው ወደ አውሮፓ አገራት ለመግባት ሲሞክሩ ለሞት የተዳረጉ ስደተኞች ቁጥር 900 መድረሱን አመልክቷል፡፡ባለፈው ማክሰኞ በሊቢያ የባህር ዳርቻ በደረሰው የጀልባ አደጋ…
Rate this item
(0 votes)
 ባለፈው አመት የፎርብስ መጽሄት ከፍተኛ ተከፋይ ሴት የፊልም ተዋንያን ዝርዝር ውስጥ በአንደኛ ደረጃ ላይ የነበረችው ታዋቂዋ የሆሊውድ የፊልም ተዋናይት ስካርሌት ጆሃንሰን፣ ዘንድሮም በ56 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ክብሯን ማስጠበቋ ተነግሯል፡፡ በአመቱ 44.1 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ያገኘችው ሌላዋ የፊልም ተዋናይት ሶፍያ ቬርጋራ…