ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 ዌልዝ ኤክስ የተባለው የጥናት ተቋም በፈረንጆች አመት 2019 በርካታ ቁጥር ያላቸው ቢሊየነሮች የሚገኙባቸውን የአለማችን አገራትና ከተሞች ደረጃ ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ ከአገራት አሜሪካ ከከተሞች ሳን ፍራንሲስኮ ቀዳሚነቱን ይዘዋል፡፡ተቋሙ ከሰሞኑ ይፋ ባደረገው አመታዊ ሪፖርት እንዳለው፤ 705 ቢሊየነሮች የሚገኙባት አሜሪካ ከአለማችን አገራት በርካታ…
Rate this item
(0 votes)
 - ለቻይናና ለዱባይ ከተሸጡት ዝሆኖች 2.7 ሚሊዮን ዶላር ተገኝቷል - የኤሌክትሪክ ሃይል እጥረት በመባባሱ ሚኒስትሩ ከስራ ተባርረዋል ከፍተኛ የዶላር እጥረት ያጋጠመው የዚምባቡዌ መንግስት ችግሩን በመጠኑም ቢሆን ለመቅረፍ በማሰብ 98 ዝሆኖችን ለቻይናና ለዱባይ በመሸጥ 2.7 ሚሊዮን ዶላር ማግኘቱን ሲኤንኤን ዘግቧል፡፡ባለፈው የፈረንጆች…
Rate this item
(2 votes)
በሜክሲኮ ሲቲ የአየር ብክለት በከፍተኛ ሁኔታ መስፋፋቱንና ለጤና አስጊ መሆኑን ተከትሎ፣ የከተማዋ ነዋሪዎች ከቤታቸው እንዳይወጡ ማስጠንቀቂያ እንደተሰጣቸው ብሉምበርግ ዘግቧል::የሜክሲኮ ርዕሰ መዲና አየር በዚህ ሳምንት በከፍተኛ ሁኔታ መበከሉ ያሳሰበው የአገሪቱ መንግስት፣ የከተማዋ ነዋሪዎች ከቤታቸው እንዳይወጡና መስኮቶቻቸውን እንዲዘጉ፣ ብስክሌተኞችና እግረኞች ደግሞ ፊታቸውን…
Rate this item
(0 votes)
አማዞን በ1.5 ቢሊዮን ዶላር አውሮፕላን ማረፊያ እየገነባ ነው የታዋቂው ሰዓሊ ክላውድ ስራ የሆነውና “ሚዩሌስ” የተሰኘው ጥንታዊ ስዕል፣ 8 ደቂቃ ብቻ በፈጀ ጨረታ ክብረ ወሰን ባስመዘገበ ዋጋ 110.7 ሚ. ዶላር መሸጡ ተዘግቧል፡፡እ.ኤ.አ በ1890 የተሳለውና ከፈረንሳዊው ሰዓሊ ምርጥ ስራዎች አንዱ እንደሆነ የተነገረለት…
Rate this item
(2 votes)
የትራፊክ አደጋ በመላው አለም እያደረሰ ያለው ጥፋት እየከፋ መሆኑንና በአለማችን በየአመቱ 1.35 ሚሊዮን ሰዎች በመኪና አደጋ ሰበብ ለሞት እንደሚዳረጉ ተመድ አስታውቋል፡፡ካለፈው ሰኞ ጀምሮ በመከበር ላይ የሚገኘውን አለማቀፍ የመንገድ ደህንነት ሳምንት አስመልክቶ ተመድ ባወጣው መግለጫ እንዳለው፣ በመኪና የሚከሰት የመቁሰል አደጋ በአለም…
Rate this item
(0 votes)
የአልኮል ተጠቃሚነት በ27 አመታት 70 በመቶ ጨምሯል የአልኮል ተጠቃሚነት በአለማቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ጭማሪ እያሳየ እንደሚገኝና ባለፉት 27 አመታት ጊዜ ውስጥ የአልኮል ተጠቃሚነት በ70 በመቶ ያህል መጨመሩን አንድ አለማቀፍ ጥናት አመለከተ፡፡አንድ የጀርመን ተቋም በአለማችን 189 አገራት ላይ የሰራውን ጥናት ጠቅሶ ዘ…