ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
ከከፋ የእርስ በእርስ ግጭት ለጥቂት ተርፋ ፊቷን ወደ ሰላም ያዞረችውና በተረጋጋ ሁኔታ ውስጥ የምትገኘው ሱዳን፣ የመጀመሪያዋን ሳተላይት ባለፈው እሁድ በተሳካ ሁኔታ ማምጠቋ ተዘግቧል፡፡የሱዳን ጊዜያዊ መንግስት ምክር ቤት ሃላፊ ጄኔራል አብደል ፈታህ አልቡህራን አገራቸው በቻይና መንግስት በተደረገላት ድጋፍ ወደ ጠፈር ያመጠቀችው…
Rate this item
(1 Vote)
በደቡብ ኮርያ ፈቃደኛ ለሆኑ ሰዎች በህይወት እያሉ የቀብር ስነስርዓት በተሳካ ሁኔታ የመፈጸም አገልግሎት የሚሰጥ በአይነቱ ለየት ያለ ድርጅት መቋቋሙንና ከ25 ሺህ በላይ የአገሪቱ ዜጎች በዚህ ድርጅት አማካይነት ሳይሞቱ ቀብራቸው መፈጸሙን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ሆዮዎን ሂሊንግ ሴንተር የሚል ስያሜ ያለውና ከሰባት አመታት በፊት…
Rate this item
(1 Vote)
የዚምባቡዌ መንግስት፣በቂ ደመወዝ አይሰጠንም በሚል የአገሪቱ የመንግስት ሰራተኞች በጀመሩት የስራ ማቆም አድማ ላይ ተሳትፈዋል ያላቸውን 77 የህክምና ዶክተሮች ከስራ ያባረረ ሲሆን ይህን ተከትሎም በርካታ የመንግስት ሰራተኞች ባለፈው ረቡዕ አደባባይ ወጥተው በፕሬዚዳንቱ ላይ ከፍተኛ ተቃውሞ ማሰማታቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡የአገሪቱ የመንግስት ሰራተኞች “የሚከፈለን…
Rate this item
(0 votes)
ከዚህ አለም በሞት ቢለዩም በስራዎቻቸው እጅግ ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙ የአለማችን ዝነኞችን ዝርዝር በየአመቱ ይፋ የሚያደርገው ፎርብስ መጽሄት፣ የ2019 ባለ ከፍተኛ ገቢ በህይወት የሌሉ ዝነኞችን ዝርዝር ባለፈው ረቡዕ ያወጣ ሲሆን ላለፉት ስድስት ተከታታይ አመታት በመሪነት የዘለቀው ማይክል ጃክሰን ዘንድሮም በ60 ሚሊዮን…
Rate this item
(1 Vote)
የብሩንዲው ፕሬዚዳንት ፔሪ ንኩሩንዚዛ ባለቤት ቀዳማዊት እመቤት ዴንሴ ንኩሩንዚዛ፣ በሴቶች መብቶች መከበርና በጾታዊ ጥቃቶች ዙሪያ የሚያተኩርና ዜጎችን ለእኩልነት የሚቀሰቅስ አዲስ ነጠላ ዜማ መልቀቃቸው ተዘግቧል፡፡“ኡሞኬንዚ አሬንግዬ ኩቭየራ ጉሳ” ወይም ሴት ልጅ ከመውለድ በላይ ዋጋ አላት የሚል ትርጉም ያዘለ ርዕስ ያለውና የአገሪቱ…
Rate this item
(1 Vote)
አፍሮባሮሜትር የተባለው የጥናት ተቋም፣ ከ28 በመቶ በላይ የሚሆኑት አፍሪካውያን፣ አንድ ባል አልፎ አልፎ ወይም በየዕለቱ ሚስቱን ቢደበድብ ጥሩ ነው ብለው እንደሚያምኑ በጥናት ማረጋገጡን አስታውቋል፡፡ተቋሙ በተለያዩ 34 የአፍሪካ አገራት የሰራውን ጥናት መሰረት አድርጎ ሰሞኑን ይፋ ባደረገው ሪፖርት እንዳለው፣ ምንም እንኳን በጥናቱ…