ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
ህንድ ከአለማችን አገራት መካከል እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ዜጎቿ በውጭ አገራት የሚኖሩባት ቀዳሚዋ አገር መሆኗንና አገሪቷ በመላው አለም የሚገኙ ህንዳውያን ዲያስፖራዎች ቁጥር በ2019 የፈረንጆች አመት 18 ሚሊዮን ያህል መድረሱን ወርልድ ኢኮኖሚክ ፎረም ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡በርካታ ቁጥር ያላቸው ዲያስፖራ ህንዳውያን የሚኖሩባት…
Rate this item
(0 votes)
የሊባኖስ ጠቅላይ ሚኒስትር አሰድ ሃሪሪ ከአንዲት ደቡብ አፍሪካዊት ሞዴል ጋር የድብቅ የፍቅር ግንኙነት መጀመራቸውንና ከ16 ሚሊዮን ዶላር በላይ በስጦታ መልክ ሰጥተዋል መባሉን ኒውዮርክ ታይምስ ዘግቧል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ካንዲስ ቫን ደር ሜርዌ ከተባለችው ታዋቂ ደቡብ አፍሪካዊት ሞዴል ጋር ከስድስት አመታት በፊት…
Rate this item
(0 votes)
በአሜሪካ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ ሮቦቶች ሰዎችን በመተካት የሚያከናውኑት ስራ እያደገ መምጣቱንና በመጪዎቹ አስር አመታት ጊዜ ውስጥ በአገሪቱ 200 ሺህ ያህል የባንክ ሰራተኞች ስራ በሮቦቶች ይነጠቃሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ፎክስ ኒውስ ዘግቧል፡፡ዌልስ ፋርጎ የተባለ ተቋም የሰራውን ጥናት ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ የአሜሪካ ባንኮችና…
Rate this item
(4 votes)
በአለማችን በግዙፍነቱ አቻ እንደማይገኝለት የተነገረውና 63 ቢሊዮን ዶላር ወጪ የተደረገበት የቻይናው ቤይጂንግ ዳክሲንግ አለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ባለፈው ረቡዕ በይፋ መመረቁን ፎርቹን ዘግቧል፡፡የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ በተገኙበት በይፋ የተመረቀውና ከመዲናዋ ቤጂንግ በ40 ኪሎ ሜትሮች ርቆ በሚገኝ 18 ስኩየር ማይል ቦታ ላይ…
Rate this item
(0 votes)
የኢንዶኔዢያ ፓርላማ ከትዳር በፊት ወሲባዊ ግንኙነት ባደረጉና የአገሪቱን ፕሬዚዳንት ባዋረዱ ዜጎች ላይ ከፍተኛ ቅጣት በሚያስጥለው አዲስ ረቂቅ ህግ ላይ ውይይት መጀመሩን ተከትሎ በሺህዎች የሚቆጠሩ ኢንዶኔዢያውያን አደባባይ ወጥተው ተቃውሟቸውን አሰምተዋል፡፡ትዳር ሳይመሰርቱ ወሲባዊ ግንኙነት ሲያደርጉ የተገኙ የአገሪቱ ዜጎችን በአንድ አመት እስራት ያስቀጣል…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው የፈረንጆች አመት 2018 ብቻ በአለማችን ከ30 ሚሊዮን ዶላር በላይ የተጣራ ሃብት ያፈሩ 2 ሺህ 124 አዳዲስ እጅግ ባለጸጎች መፈጠራቸውንና በአለማችን የሚገኙ ከ30 ሚሊዮን ዶላር በላይ የተጣራ ሃብት ያላቸው እጅግ ባለጸጎች ቁጥር 265 ሺህ 490 መድረሱን ዘ ጋርዲያን ዘግቧል፡፡ዌልዝ ኤክስ…