ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 • ጃፓን በታሪኳ ከፍተኛውን የ46 ቢ. ዶላር ወታደራዊ በጀት አጽድቃለች የሰሜን ኮርያ ጸብ አጫሪነት ጃፓንን ከ2ኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ በታሪኳ አይታው የማታውቀው እጅግ የከፋ የደህንነት አደጋና ስጋት እንደጋረጠባት የገለጹት የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ፤ዜጎችን ከጥፋት ለማዳን ሲሉ የጦር ሃይላቸውን በተለየ…
Rate this item
(0 votes)
ዓለማችን ሊጠናቀቅ የቀናት ዕድሜ በቀረው የፈረንጆች ዓመት 2017፣ እጅግ በርካታ ክስተቶችን አስተናግዳለች፡፡ ባለፉት 12 ወራት ዓለማችን ያስተናገደቻቸውን ዋና ዋና ክስተቶች በተመለከተ የተለያዩ መገናኛ ብዙኃን ከሰሞኑ ለንባብ ካበቋቸው አበይት መረጃዎች መካከል ጥቂቶቹን መርጠን እነሆ ብለናል!የትራምፕ መምጣትየፈረንጆች አመት 2017 አሃዱ ብሎ ሲጀምር፣…
Rate this item
(0 votes)
ስለ ጉዳዩ አስተያየት ከሰጡ ቻይናውያን፣ 90 በመቶው እርምጃውን ደግፈውታል የኢንተርኔት ነጻነትን በመጣስና ጥብቅ ቁጥጥር በማድረግ የሚታወቀው የቻይና መንግስት፤ ባለፉት 3 አመታት ብቻ ህግና መመሪያዎችን ጥሰዋል በሚል ከ13 ሺህ በላይ የተለያዩ ድረ-ገጾችን በመዝጋት ከአገልግሎት ውጭ ማድረጉን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ቻይና በተለይ ደግሞ ፕሬዚዳንት…
Rate this item
(1 Vote)
ነዋሪነቷ በአሜሪካ ፔንሲልቫኒያ ግዛት የሆነው ሜሪ ሆሮማንስኪ በከፍተኛ ድንጋጤ ክው አለች። ያየቺውን ነገር ለማመን ቸግሯት በድንጋጤ ተንቀጠቀጠች፡፡ በህልሟ ይሁን በእውኗ እርግጠኛ መሆን አልቻለችም ነበር፡፡ ህልም እንዲሆን እየተመኘች፣ አስደንጋጩን ሰነድ በድጋሚ አየቺው - 284 ቢሊዮን ዶላር! እንደተመኘቺው ህልም አልሆነም፡፡ የግዛቲቷ የኤሌክትሪክ…
Rate this item
(2 votes)
 የእንግሊዝ መንግስት ፈጣን የብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት ማግኘት በመጪዎቹ ሶስት አመታት ጊዜ ውስጥ የሁሉም የአገሪቱ ዜጎችና ተቋማት ህጋዊ መብት እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡የቴሌኮም አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ የአገሪቱ ተቋማት የብሮድባንድ ኢንተርኔት እንዲያቀርቡላቸው ለሚጠይቋቸው ሁሉም ዜጎችና ተቋማት ቢያንስ እስከ 10 ሜጋ ባይት በሰከንድ ፍጥነት…
Rate this item
(1 Vote)
 የኡጋንዳ ፓርላማ የአገሪቱን ፕሬዚዳንት የዕድሜ ገደብ የሚያስቀረውንና አምስት አመት የነበረውን አንድ የስልጣን ዘመን ወደ ሰባት አመት ከፍ በማድረግ፣ ከ30 ዓመት በላይ አገሪቱን የገዙትን ዮሪ ሙሴቬኒንን የስልጣን ቆይታ ከአርባ አመታት በላይ የሚያደርሰውን የህገ መንግስት ማሻሻያ አጽድቆታል፡፡ሙሴቬኒ በ2021 በሚካሄደው ቀጣዩ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ…