ከአለም ዙሪያ

Saturday, 14 December 2013 13:10

የማንዴላ ሌላኛው ገፅታ!

Written by
Rate this item
(4 votes)
በአይሁዶች ሚሽናህ ውስጥ “በእድሜ ዘመኑ የሰዎችን ልብ ደስ ለሚያሰኝ መልካም ስራ የተጋ፣ እነሆ የሌሎችን ቀንበር የተሸከመ፣ ከእርሱም ታላላቆችና ታናናሾች ለሆኑ ለወንዶችም ለሴቶችም ጠዋት በሆነ ጊዜ እንደሚገኝ ብርሃን የሆነ፣ እርሱ በሞቱም እንኳ ቢሆን በአምላክና በሰዎች ዘንድ እጅግ ይከብራል፣ ወደ ላይም ከፍ…
Rate this item
(0 votes)
በመካከለኛው ምስራቅ በፐርሺያን ገልፍ ሰሜን ምእራብ ጫፍ የምትገኝ በረሀማ ነገርግን ስትራቴጂካዊ እና በነዳጅ ሀብት የበለፀገች አገር ናት። ለዜጎቿም ሆነ ለሌሎች አገሮች ዜጎች በነፃ ህክምና ትሰጣለች፡፡ የአገሪቱ ዜጎች ከመንግስታቸው ሌሎች የተለያዩ ጥቅማጥቅሞችን ያገኛሉ፡፡ የኩዌት ዲናር አቅም ካላቸው ገንዘቦች በቀዳሚነት የሚመደብ ሲሆን…
Rate this item
(0 votes)
ህዋዌ እና ዜድቲኢ ከተሰኙት የቻይና ኩባንያዎች፣ ለሁለት አመታት ድርድር የተካሄደበትን የ30 ቢሊዮን ብር ማስፋፊያ ፕሮጀክት እኩል ተካፍለው ሰሞኑን ሥራ እንደተጀመሩ የገለፀው ኢትዮ ቴሌኮም፣ በሁዋዌ የሚከናወነው የአዲስ አበባ ማስፋፊያ ፕሮጀክት በስምንት ወራት እንደሚጠናቀቅ አስታወቀ፡፡ ኦፊሰሩ ሐሙስ ከሰዓት በኋላ በኢትዮ ቴሌኮም ዋና…
Sunday, 24 November 2013 17:36

አረቦችና ስደተኛ ዜጐች

Written by
Rate this item
(2 votes)
ማንኛውም ሀገር በህገወጥ መንገድ የራሱ ዜጐች ያልሆኑ ሰዎች ወደ ግዛቱ በማናቸውም አይነት መንገድ ዘልቀው እንዳይገቡ አቅሙ የፈቀደውን ያህል ጥበቃና ቁጥጥር በድንበሩ ላይ ያደርጋል፡፡ በዚህ መሃል ጥበቃና ቁጥጥሩን ጥሰው ወደ ግዛቱ ለመግባት ሲሞክሩ አሊያም ገብተው ያገኛቸውን ሰዎች በህገወጥነት ወንጀል ከሶ እንዳወጣው…
Rate this item
(1 Vote)
የሳውዲ ልኡሎችና ባለስልጣናት በአገሪቱ ዋና ከተማ ሪሃድ የሚገኙ 18ሺ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ሰሞኑን እንደጐበኙ ተገለፀ፡፡ በሪያድ ከተማ በ“ፕሪስት ኖር ኢስት ሪሃድ ዩኒቨርሲቲ” ጊዜያዊ መጠለያ ተሰጥቷቸው የሚገኙትን ኢትዮጵያውያን የጐበኙት ልኡል ካህሊድ ቢን ባንዳር አብድልላዚዝና ወንድማቸው ልኡል ተርኪ ቢን አቡድሃል ቢን አብዱል አዚዝ…
Rate this item
(5 votes)
የጋምቢያው ፕሬዚዳንት ያያ ጃሜ “ኤች አይቪን አድናለሁ” በማለታቸው ለረጅም ጊዜ ከሚዲያ ዘገባ የማይጠፉ ፕሬዚደንት አድርጓቸው ነበር፡፡ በቅርቡ ደግሞ አገራቸው ከኮመንዌልዝ አባልነቷ መውጣቷን በድንገት ማወጃቸውን ተከትሎ የዓለም መነጋገሪያ ሆነዋል፡፡ ፕሬዚደንቱ ከ“ኒው አፍሪካን” መፅሄት ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ ለጋዜጣው በሚመች መልኩ ተጠናቅሮ እንደሚከተለው…