ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
ከተመሰረተ ስልሳ አምስት አመቱን ያስቆጠረው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ አለምአቀፋዊ ተቋምነቱ እና የብዙዎችን ይሁንታ ያገኘበት ሀላፊነቱ በተግባር በሚያከናውነው ስራ አንፃር ሲመዘን ጥያቄ ላይ የወደቀ ድርጅት ነው፡፡ አሁን በሀላፊነት ላይ ያሉት የመንግስታቱ ድርጅት ዋና ፀሀፊ ባን ኪ ሙን የመንግስታቱን ድርጅት የመለወጥ ሀሳብ…
Rate this item
(2 votes)
ኮሪያ እስከ ሁለተኛው የአለም ጦርነት ማብቂያ ድረስ የጃፓን ቅኝ ግዛት ነበረች፡፡ የሁለተኛው የአለም ጦርነት በጃፓን ሽንፈት ተጠናቀቀ፡፡ ሽንፈቷን ተከትሎ የጃፓን አገዛዝ በኮሪያ ላይ አበቃ፡፡ አሜሪካን ቻይና እና ታላቋ ብሪታኒያ የካይሮ ስምምነት በመባል የሚታወቀውን ሰነድ አፀደቁ፡፡ የኮሪያ ሰሜኑ ክፍል በሶቪየት ህብረት፤…
Rate this item
(6 votes)
የፍ/ቤቱን ሸፍጥ ያጋለጡት አውሮፓዊ በአፍሪካ መሪዎች ተደንቀዋልአፍሪካን ቅኝ ለመግዛት የሚደረግ አዲስ ኩሸት ነው ተብሏል“አውሮፓ የሚሏት እርም የለሽ አህጉር፣ እነሆ ከአንድ መቶ ሃያ አመታት በኋላም አፍሪካንና አፍሪካውያንን ለመዝረፍ እየሞከረች ነው!” አሉ እንግሊዛዊው የፖለቲካ ተመራማሪ ዶክተር ዴቪድ ሆይሌ፡፡“አውሮፓውያን ያቋቋሙትን ‘አለማቀፍ የወንጀለኞች ፍርድ…
Rate this item
(2 votes)
የሱዳኑ ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር ባለፈው ሰኞ በቀጥታ የአገሪቱ ቴሌቪዥን የተሰራጨ ንግግር አድርገዋል፡፡ የአልበሽር ንግግር በሶስት ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ሲሆን ለመጀመርያ ጊዜ የተቃዋሚ ፓርቲ ተወካዮችን ያካተተ ነበር። በቻይና መንግስት ትብብር በተሰራው የብሉ ናይል የመሰብሰቢያ አዳራሽ ከተሳተፉት የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች መካከል…
Rate this item
(8 votes)
1 በመቶ ያህሉ ባለፀጎች 95 በመቶውን ሃብት ተቆጣጥረዋልባለፈው ሳምንት ከተለያዩ አገራት የተውጣጡ ከአንድ ሺ በላይ የቢዝነስ ሰዎች፣ ፖለቲከኞች፣ የኢኮኖሚ ባለሙያዎች እና ፖሊሲ አውጭዎች “አለምን እንለውጥ” በሚል መሪ ቃል በስዊዘርላንድ በተካሄደው የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም ላይ ተሳትፈዋል፡፡ በፎረሙ ከተነሱት አጀንዳዎች መካከልም የኢኮኖሚ…
Rate this item
(3 votes)
የግብፅን የናይል ታሪካዊ መብቶች ያስጠብቃል በሀይማኖት፣ በዘር፣ በፆታ እና በአካባቢ የፖለቲካ ፓርቲ መመስረት አይቻልም የግብፅ የጦር ኃይል አዛዥ በምርጫው ይወዳደራሉ ከግብፅ የታህሪር አደባባይ አብዮት በኋላ የተደረገውን ምርጫ አሸንፈው ስልጣን ላይ የወጡት “የሙስሊም ወንድማማቹ” ሞሀመድ ሙርሲ፤ በአጭር የስልጣን ዘመናቸው ህዝበ ውሳኔ…