ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
የሞ ኢብራሂም ሽልማትን ያገኙ የመጀመሪያዋ ሴት ናቸው የሞ ኢብራሂም ተቋምን የአፍሪካ የአመራር ልህቀት ሽልማት በማግኘት የመጀመሪያዋ ሴት የሆኑት የላይቤሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ፤ ባለፈው ሳምንት ከተቋሙ በሽልማት መልክ ያገኙትን 5 ሚሊዮን ዶላር የአገራቸውን ሴቶች የማብቃት አላማ ያለው ማዕከል ለማቋቋም…
Rate this item
(1 Vote)
ከሳምንታት በፊት በጠባቂያቸው 119 ላፕቶፖችን የተዘረፉት የቀድሞው የዚምባቡዌ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ፤ አሁን ደግሞ ጉሹንጎ ሆልዲንግስ በተባለው ተቋማቸው ተቀጥሮ በሚሰራ የሂሳብ ባለሙያ 10 ሺህ ዶላር ያህል መዘረፋቸውን አፍሪካን ኒውስ ድረገጽ ዘግቧል፡፡ፒተር ቢሂቢ የተባለውና ዝርፊያውን ፈጽሟል የተባለው የድርጅቱ ሰራተኛ፣ በፖሊስ ቁጥጥር ስር…
Rate this item
(0 votes)
 የታንዛኒያ መንግስት 900 ዶላር በመክፈል የጡመራ ፈቃድ ሳያወጡ ሲሰሩ ያገኛቸውን ጦማሪዎች፤ የ2 ሺህ 200 ዶላር እና የ1 አመት እስር ቅጣት እንደሚያስተላልፍባቸው ከሰሞኑ ማስታወቁን ሲኤንኤን ዘግቧል፡፡የአገሪቱ መንግስት ባለፈው መጋቢት ወር በስራ ላይ ባዋለው አዲስ የድረገጽ ይዘት መመሪያ መሰረት፣ ተመዝግበው ከሚመለከተው አካል…
Rate this item
(2 votes)
 የታዋቂው ማህበራዊ ድረገጽ ፌስቡክ የመጀመሪያው ሩብ አመት አጠቃላይ ገቢ ካለፈው አመት ተመሳሳይ ጊዜ በግማሽ ያህል መጨመሩን የዘገበው አልጀዚራ፤ ፌስቡክ ባለፉት ሶስት ወራት ብቻ 11.96 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን ገልጧል።ተቀማጭነቱን በካሊፎርኒያ ያደረገው ፌስቡክ ምንም እንኳን በመረጃ ቅሌት ቀውስ ውስጥ ቢሆንም ገቢውና…
Rate this item
(1 Vote)
የሳኡዲ አረቢያ መንግስት ባለፉት 4 ወራት ጊዜ ውስጥ ብቻ 48 ሰዎችን አንገታቸውን በመቅላት መግደሉን አለማቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋም ሂውማን ራይትስ ዎች ማስታወቁን ዘ ጋርዲያን ዘግቧል፡፡ሳኡዲ አረቢያ አንገት በመቅላት ብዙ ሰዎችን በመግደል በቀዳሚነት ከሚጠቀሱ የአለማችን አገራት አንዷ ናት ያለው ተቋሙ፤…
Rate this item
(0 votes)
 በሰሜን ኮርያ እጅግ ግዙፉ እንደሆነ የሚነገርለትና ላለፉት 12 አመታት በአገልግሎት ላይ የቆየው የኒውክሌር ሙከራ ጣቢያ፤ አብዛኛው ክፍል በተደጋጋሚ ፍንዳታዎች በደረሰበት ጉዳት ሳቢያ መደርመሱና አገልግሎት የማይሰጥበት ደረጃ ላይ መድረሱ ተዘግቧል፡፡ከአቅሙ በላይ በሆነ መልኩ ተደጋጋሚና በርካታ የኒውክሌር ሙከራ ፍንዳታዎችን ያስተናገደው ግዙፉ የሰሜን…