ከአለም ዙሪያ
ተራ ሰዎች የታጠቁትን መሣሪያ ለማነፃፀር እንጂ፣ ሁለቱ መንግስታት የታጠቁትን ለመቁጠር አይደለም። በአሜሪካ መሣሪያ የታጠቀ ቤተሰብ ነው የሚበዛው - 58 በመቶ ያህል ቤተሰቦች የመሣሪያ ባለቤት ናቸው። ብዙዎቹም፣ ሦስት እና አራት የመሣሪያ አይነቶች አሏቸው። የተለመደ ባሕል ወይም እምነት ብቻ አይደለም። የመሣሪያ ባለቤትነት…
Read 2676 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
Saturday, 10 May 2014 12:24
በየዓመቱ የሚሊዮኖችን ሕይወት እየቀጠፉ ያሉት የመኪናና የሥራ ቦታ አደጋዎች
Written by Administrator
ለራስ፣ ለቤተሰብ፣ ለማህበረሰብ፣ ለአገር፣…. የሚጠቅም ራዕይና ሕልም ይዘው ወደ ት/ቤት ወደ ግል ጉዳይ፣ ወደ ሥራ፣ ወደቤት… ሲሄዱ፣ የመኪና አደጋ ካሰቡበት ሳይደርሱ መንገድ ላይ ያስቀራቸውን ዜጎች ቤቱ ይቁጠራቸው፡፡ በኮልፌ የደረሰውን የመኪና አደጋ፣ አባይ በረሃ የተቃጠለውን ስካይ ባስ፣ በቅርቡ እንኳ በሰሜን ማዘጋጃ…
Read 1706 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በ5 አመት 30 ሺ ስደተኛ ቻይናዊያንን በነዋሪነት የተቀበለች ከተማ ተሸላሚ ሆናለች - 1.6 ሚ. ስደተኞች በከተማዋ ይኖራሉ ከተሞች ውስጥ በቋሚነት የሚኖሩ ቻይናዊያን ቢቆጠሩ ወደ 700 ሚሊዮን ገደማ ናቸው። የቻይና መንግስትና ገዢ ፓርቲ እንዲሁም ገለልተኛና ዓለማቀፍ ተቋማት በዚህ ያምናሉ። ነገር ግን፤…
Read 1786 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ሳውዲ ዓረቢያ በዚህ ወር 50 ስሞችን ጥቁር መዝገብ ውስጥ አስገባችአንዳንድ መንግስታት፣ ይህንንም ከልክለው ያንንም አግደው ሲያበቁ የሚሰሩት ነገር እየጠፋባቸው የሚጨነቁ ይመስላሉ - የሚከለከል ነገር ቢጠፋ የስም አይነት ይከለክላሉ፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ የአንዳንድ ወላጆች ነገረ ሥራ ከአብዮት አይተናነስም፡፡ በስዊድን አገር የልጃቸውን…
Read 7600 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
Saturday, 26 April 2014 12:45
የጠፋው የማሌዥያ የመንገደኞች አውሮፕላን፤ የአካባቢው የፖለቲካ ጨዋታ ሰለባ
Written by በኃይለገብርኤል እንደሻው ከመነን gizaw.haile@yahoo.com
ንብረትነቱ የማሌዥያ የሆነው ኤም ኤች 370 የመንገደኞች አውሮፕላን እንደወጣ መቅረት፣ ዛሬም ቢሆን ሁላችንንም እያስገረመ ያለና የዘመናችን ያልተፈታ አዲስ እንቆቅልሽ ነው ማለት ይቻላል።እንደ አውሮፓውያኑ የዘመን ቀመር መጋቢት 8 ቀን 2014 ዓ.ም ከማሌዥያዋ መዲና ኩዋላ ላምፑር ወደ ቻይናዋ ቤይጂንግ 239 ሲቪል መንገደኞችንና…
Read 4127 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
አብዱልአዚዝ ሳዑድ፣ የዛሬ 90 አመት ግድም ነው፣ ተቀናቃኝ የጎሳ መሪዎችንና የጦር አበጋዞችን በማንበርከክ ዙፋን ላይ የወጡት። የሳዑዲ ቤተሰብ፣ ገናና የንጉሥ ቤተሰብ በመሆን የታሪክ ጉዞውን የጀመረው ያኔ ነው። አገሪቱ በራሳቸው ቤተሰብ ስም “ሳዑዲ አረቢያ” ተብላ እንድትጠራ የወሰኑት አብዱልአዚዝ ሳዑድ፣ ለ20 አመታት…
Read 6893 times
Published in
ከአለም ዙሪያ