ከአለም ዙሪያ
ጡረተኛው ጄነራል ካሊፋ ሂፍጠር ከሁለት ወር በፊት አስቀድመው ተናግረዋል። “የሊቢያ መንግስት የሃይማኖት አክራሪዎችንና አሸባሪዎችን መቆጣጠር ካልቻለ፤ የራሴን እርምጃ እወስዳለሁ” በማለት በይፋ የተናገሩት በየካቲት ወር ነው። አንዳንድ ሊቢያውያን፤ “ምነው እንደአፋቸው ባደረጉት!” በማለት ተመኝተዋል። አንዳንዶች ደግሞ፤ “ጦር ሰራዊት የሌለው የጦር ጄነራል!” በማለት…
Read 1532 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የፕሬዚዳንት ሙሴቪኒን መንግስት ለመጣል ከበርካታ አመታት የተዋጉት ጆሴፍ ኮኒ፤ ልጃቸውን የወለዱትና ያሳደጉት እዚያው በረሃ ውስጥ ነው። ግን በአባቱ ስም አይደለም የሚጠራው። ሳሊም ሳልህ ይባላል። ኤፍፒ እንደዘገበው፤ጆሴፍ ኮኒ ልጃቸውን ሳሊም ሳልህ ብለው የሰየሙት፣ ከፕ/ት ሙሴቪኒ ወንድም ጋር ሞክሼ እንዲሆን ስለፈለጉ ነው።…
Read 1202 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ታይላንድ የገዢ ፓርቲ ባለስልጣናትና ተቃዋሚዎች ሐሙስ እለት ታስረዋልገዢውን ፓርቲ የሚደግፉና የሚቃወሙ ቡድኖች በሚያካሂዱት አመፅ ስትታመስ የከረመችው ታይላንድ፤ በዚህ ሳምንት ለወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ተዳርጋለች። “የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ” ተግባራዊ ለማድረግ መወሰኑን ማክሰኞ እለት የገለፀው የአገሪቱ የጦር ሃይል፣ ውሳኔው የመንግስት ግልበጣ አይደለም በማለት…
Read 1957 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
Monday, 19 May 2014 08:23
የቦኮ ሐራምና የአቡበከር ቁጣ፡ “የገደልነውና የጠለፍነውን ያህል አልተወራልንም”
Written by Administrator
“276 ሴት ተማሪዎች መጠለፋቸውን ብቻ ታወራላችሁ። በሦስት እጥፍ የሚበልጡ ተማሪዎችን ጠልፈናል። ሰሞኑን በአንድ ቦታ 300 ሰዎች ገድለናል። ለምን ይሄ አይወራም?” “አገር በቀል እውቀት” በሚል ሰበብ ስልጣኔን እያንቋሸሸ፤ አልያም የአሜሪካና የአውሮፓ የሳይንስ ትምህርትን እያብጠለጠለ፣ ኋላቀርነትን የሚሰብክ ፕሮፌሰርና ዶክተር ሞልቷል። ቦኮ ሐራም…
Read 2950 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ሴንትራል አፍሪካ ለሁለት ከመሰንጠቅ የሚያድናት አልተገኘም በአገር ስ ም እ ና ዘ ረኝነት ወ ይም ደ ግሞ በሃይማኖት ሰበብና በአክራሪነት ሳቢያ የሚቃወሱ አገራት እየተበራከቱ፤ በተቃራኒው የመፍትሔ ሃሳቦች እየተመናመኑ መምጣታቸውን ከደቡብ ሱዳንና ከሴንትራል አፍሪካ ትርምስ ማየት ይቻላል። የዘመናችን ነገር! የግጭቱ መነሻ…
Read 1294 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የ80 ትልልቅ ድርጅቶች ባለቤት የሆነውና በግዙፍነቱ ከአለም አምስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው BERKSHIRE HATHAWAY ለዚህ ማዕረግ የበቃው በዋረን ቡፌት ነው። የዛሬ ሃምሳ አመት፤ አንድ ሰው የኩባንያውን አንድ አክስዮን በ10 ዶላር ቢገዛ፤ በየአመቱ አንድ ዶላር ትርፍ ይደርሰው ይሆናል። ነገር ግን፤ ኩባንያው በከፍተኛ…
Read 1979 times
Published in
ከአለም ዙሪያ