ከአለም ዙሪያ
በእያንዳንዱ ጨዋታ ላይ ለቁማርና ለውርርድ የሚከፈለው ገንዘብ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል። በአለም ዋንጫ ውድድሮች ላይ በየጨዋታው በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ለቁማር እየዋለ መሆኑን የዘገበው ዘ ኢኮኖሚስት፣ በአጠቃላይ ከ30 ቢ. ዶላር በላይ ገንዘብ የቁማር መጫወቻ እንደሚሆን አመልክቷል።የለንደን ህገወጥ ሬዲዮ ጣቢያዎች እያበቃላቸው…
Read 1747 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ዋና ስራ - የኢንተርኔት አገልግሎት፣ ሶፍትዌር እና የቴሌኮም ምርትበአመት የ60 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ ያላቸው አገልግሎቶችንና ምርቶችን ይሸጣልባለፈው አመት 13 ቢ. ዶላር አትርፏልየኩባንያው ሃብት 120 ቢ. ዶላር ገደማ ነው50ሺ ሰራተኞች አሉትበኢንተርኔቱ አለም ቀዳሚ ስፍራ ይዟልአስር የሚሆኑ ቶዮታ፣ አውዲ እና ሌክሰስ መኪኖች…
Read 2637 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ዋነኛ ስራው - የኢንተርኔት አገልግሎትበአመት ወደ 8 ቢ. ዶላር ገደማ የአገልግሎት ሽያጭ ያገኛልባለፈው አመት 1.5 ቢ. ዶላር አትርፏልየኩባንያው ሃብት 18 ቢ. ዶላር ገደማ ይገመታልበኢንተርኔት አለም በ2ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል - 1.3 ቢ. ገደማ ደንበኞችን በማስተናገድበደንበኞች ብዛት አቻ ያልተገኘለት ፌስቡክ፣ ገና…
Read 2375 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ዋና ቢዝነስ፡ መጽሐፍ፣ ሲዲ፣ ዲቪዲ፣ የኤሌክትሮኒስ እቃ፣ ልብስ፣ ምግብ በኢንተርኔት መሸጥና በአካል ማድረስ በአመት የ74 ቢሊዮን ዶላር ሸቀጦችንና አገልግሎቶችን ይሸጣል አምና ሩብ ቢሊዮን ዶላር አትርፏል የኩባንያው ሃብት 40 ቢሊዮን ዶላር ይገመታል 120ሺ ገደማ ሰራተኞች አሉት በኢንተርኔት ጎብኚዎች ብዛት በአለም 12ኛ…
Read 2606 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ፋርዛና በአደባባይ ለ40 ደቂቃ በቤተሰቦቿ ስትደበደብ ፖሊስ በዝምታ አይቷል ያለኔ ፈቃድ ባል በማግባት ስላዋረደችኝ ገደልና፤ አይፀፅተኝም - አባት ፋርዛናን ለማግባት ብዬ ነው የመጀመሪያ ሚስቴን አንቄ የገደልኳት - ባል የመጀመሪያ ሚስቱን ገድሎ ያልታሰረው ልጆቹ ይቅርታ ስላደረጉለት ነው - ፓሊስባለፈው ማክሰኞ በፓኪስታን…
Read 8079 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ሃውኪንግ ለቀመሩ ክፍያ ተቀብሏል - ፓዲ ፓወር ከተሰኘው የቁማር ኩባንያ ከዩኒቨርስ አፈጣጠር እስከ አቶሞች ባሕርይ፣ በበርካታ የምልዐተ ዓለሙ ሚስጥራት ላይ የሚመራመር ታዋቂው የፊዚክስ ጥበበኛ ስቴፈን ሃውኪንግ፤ ሰሞኑን በእግር ኳስ ዙሪያ የምርምር ግኝቶቹን አቅርቧል።በዘንድሮው የአለም ዋንጫ የእንግሊዝ ቡድን እንዴት ውጤታማ ሊሀን…
Read 6917 times
Published in
ከአለም ዙሪያ