ከአለም ዙሪያ
Saturday, 30 August 2014 10:31
ማየትና መስማት የተሳናት ትውልደ ኢትዮጵያዊት ታዋቂውን የአሜሪካ ኩባንያ ከሰሰች
Written by Administrator
ከሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ በህግ ሙያ የተመረቀችውና በአሜሪካ በአካል ጉዳተኞች መብት ተሟጋችነት በመስራት ላይ የምትገኘው፣ ማየትና መስማት የተሳናት ትውልደ ኢትዮጵያዊት የህግ ጠበቃ ሃቤን ግርማ፣ በአካል ጉዳተኞች ላይ መድልኦ ይፈጽማል ስትል ስክሪፕድ የተባለውን ታዋቂ የአሜሪካ የድረገጽ ኩባንያ መክሰሷ ተዘገበ፡፡ ቢዝነስ ኢንሳይደር ድረገጽ ባለፈው…
Read 2828 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ለሰባት ሳምንታት የማያባራ የሮኬት ድብደባ ሲወርድባት የዘለቀች፣ 490 ያህል ጨቅላዎቿን ጨምሮ 2 ሺህ 142 ዜጎቿን በሞት የተነጠቀች፣ አይሆኑ ሆና የፈራረሰችው ጋዛ፤ ከከረመባት መከራና ስቃይ ለጥቂት ጊዜም ቢሆን እፎይ አለች፡፡ ባለፈው ማክሰኞ አመሻሽ ላይ፣ ተረኛውን ሮኬት በፍርሃት እየተርበተበቱ የሚጠብቁት የጋዛ ሰዎች፤…
Read 2462 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሩን፤ አገሬን ብላክቤሪ በተባለው ዘመናዊ ስማርት ፎን የሞባይል ቀፎዬ ብቻ በወጉ ማስተዳደር እችላለሁ ማለታቸውን ዘ ጋርዲያን ዘገበ፡፡ ዴቪድ ካሜሩን ባሉበት ቦታ ሆነው አገሪቱን የማስተዳደር ስራቸውን በሞባይላቸው አማካይነት በአግባቡ ማከናወን እንደሚችሉ መናገራቸውን የገለጸው ዘገባው፤ በየትኛውም የአለም ጫፍ…
Read 1347 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ወጪው የኮሌጅ ክፍያን አያካትትምበአሜሪካ ወላጆች አንድን ልጅ ከተወለደበት ጊዜ አንስቶ 18 አመት እስኪሞላው ድረስ በወጉ ተንከባክቦ ለማሳደግ የኮሌጅ ክፍያን ሳይጨምር ግማሽ ሚሊዮን ዶላር ያህል ወጪ እንደሚጠይቃቸው ሲኤንኤን ዘገበ፡፡ አሜሪካውያን ወላጆች አንድን ልጅ ለማሳደግ ወጪ የሚያደርጉት ገንዘብ እንደገቢያቸው መጠን የሚለያይ መሆኑን…
Read 2155 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ከ162 አገራት ‘ከግጭት ነጻ’ የሆኑት 11 ብቻ ናቸው ተባለግጭት ባሉባቸው የዓለም አካባቢዎች ጦርነትን የማስቆምና ዓለምን ሁሉም ሰው ያለስቃይና ያለጦርነት ፍርሃት የሚኖርባት ሰላማዊ ስፍራ የማድረግ ዓላማ ያለው ዓለምአቀፍ የሰላም ጉባኤ በመጪው መስከረም መጀመሪያ በደቡብ ኮሪያ ሴኡል ከተማ እንደሚካሄድ አዘጋጆቹ ለአዲስ አድማስ…
Read 1332 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ኢራናዊቷ የሂሳብ ባለሙያ ፕሮፌሰር ሜርያም ሚርዛካኒ፤ አለማቀፉ የሂሳብ ህብረት የሚሰጠውንና ከኖቤል ሽልማት ጋር የሚስተካከለውን የፊልድስ ሜዳል ሽልማት መቀበሏን ቢቢሲ ዘገበ፡፡በየአራት አመቱ በአለማቀፍ ደረጃ የላቀ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የሂሳብ ተመራማሪዎች የሚሰጠውን ይህን ሽልማት በመውሰድ የመጀመሪያዋ የሆነችው ፕሮፌሰር ሚርዛካኒ፤ ትኩረቷን በጂኦሜትሪ ላይ በማድረግ፣…
Read 1001 times
Published in
ከአለም ዙሪያ