ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(2 votes)
 በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ሰሜን ምስራቃዊ አካባቢ በምትገኘው የኪቩ አውራጃ ባለፈው ሳምንት የተቀሰቀሰውን የኢቦላ ቫይረስ ወረርሺኝ ለመግታት የሚያስችል የኢቦላ ክትባት መሰጠት መጀመሩን የአለም የጤና ድርጅት ከትናንት በስቲያ አስታውቋል፡፡ክትባቱ በተለይ ደግሞ ለኢቦላ ቫይረስ የመጋለጥ እድላቸው ከፍተኛ ለሆነ ዜጎች በመሰጠት ላይ እንደሚገኝ ያስታወቀው…
Rate this item
(1 Vote)
 5.5 ሚ ዶላር የሚያወጡ 77 የኮንትሮባንድ መኪኖችን አውድመዋል የፊሊፒንሱ ፕሬዚዳንት ሮዲሪጎ ዱቴሬ ሙስናን ጨምሮ የተለያዩ ወንጀሎችን ፈጽመዋል የተባሉ ከ100 በላይ የአገሪቱ ፖሊሶችን ከድርጊታቸው ካልተቆጠቡ ያለ ምህረት እንደሚገድሉ ከባድ ማስጠንቀቂያ መስጠታቸውና በድምሩ 5.5 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ የኮንትሮባንድ መኪኖችን በአደባባይ ማውደማቸው ተዘግቧል፡፡በስልጣን…
Rate this item
(0 votes)
 የአርጀንቲና ፓርላማ የአገሪቱ ሴቶች ባረገዙ በሁለት ሳምንታት ጊዜ ውስጥ ጽንስ ማቋረጥ እንዲፈቀድላቸው የሚደነግገውን ረቂቅ ህግ ውድቅ ማድረጉ በበርካታ የአገሪቱ ዜጎች ዘንድ ተቃውሞ ቢገጥመውም፣ድጋፋቸውን የገለጹ እንዳሉም ተዘግቧል፡፡የፓርላማው አባላት በረቂቅ ህጉ ላይ ለ15 ሰዓታት ያህል ክርክር ካደረጉ በኋላ 38 ለ32 በሆነ አብላጫ…
Rate this item
(0 votes)
 ከጎረቤት አገራት በህገወጥ መንገድ እየገቡ ዜግነት የሚያገኙ ስደተኞች ያማረሩት የህንድ መንግስት፣ ሰሞኑን በወሰደው እርምጃ አሳም በተባለው የአገሪቱ ግዛት የሚኖሩ 4 ሚሊዮን ሰዎችን ዜግነት መንጠቁን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘግቧል፡፡ጎረቤት አገር ባንግላዴሽ ነጻነቷን ካወጀችበት እ.ኤ.አ ከ1971 አንስቶ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ባንግላዴሻውያን ወደ ግዛቱ…
Rate this item
(2 votes)
 ታዋቂው ፎርብስ የ2018 የፈረንጆች አመት የአለማችን ከፍተኛ ተከፋይ 100 ዝነኞች ዝርዝር ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ አሜሪካዊው የከባድ ሚዛን ቦክስ ሻምፒዮናው ሜይዌዘር በ285 ሚሊዮን ዶላር ቀዳሚነቱን ይዟል፡፡ የኦስካር ተሸላሚው ታዋቂው የፊልም ተዋናይ ጆርጅ ክሉኒ ባለፉት 12 ወራት ከታክስ በፊት 239 ሚሊዮን ዶላር…
Rate this item
(1 Vote)
 ሳምሰንግ በሽያጭ ሲመራ፣ አፕል ቦታውን ለሁዋዌ አስረክቧል ታዋቂው የቻይና ኩባንያ ሁዋዌ በአለማችን የስማርት ሞባይል ቀፎዎች ገበያ በርካታ ምርቶችን በመሸጥ በአፕል ተይዞ የቆየውን የ2ኛነት ደረጃ መረከቡን ሲኤንቢሲ ኒውስ ዘግቧል፡፡የቻይናው ሁዋዌ እስካለፈው ሰኔ በነበሩት ሶስት ወራት ጊዜ ውስጥ በአለማቀፍ ደረጃ 54.2 ሚሊዮን…
Page 12 of 101