ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(2 votes)
ከጥቂት ሳምንታት በፊት በዚሁ ጋዜጣ “ፔን” በተባለ ከደራሲያን ጋር በሚሰራ ድርጅት ጋባዥነት አይስላንድ የተባለችውን አውሮፓዊት ሀገር ጐብኝቶ የመጣ አንድ ወዳጃችን በዋና ከተማዋ ሬይካቪክ በቆየባቸው ቀናት ከተመለከታቸው ነገሮች ውስጥ ይበልጥ ትኩረቱን የሳቡትን ለይቶ በመፃፍ አስነብቦን ነበር፡፡ በአይሁዶች ሚሽናህ “ካለው ላይ የጨመረ…
Rate this item
(0 votes)
የዲሞክራሲ ስርአትን በሚከተሉ ሀገራት ፓርላማ ከፍተኛው የህግ አውጭ አካል ነው፡፡ ፓርላማው በሚያወጣቸው ህግና ደንቦች መሠረት ሀገርና ህዝብ ይመራሉ፡፡ የፓርላማ አባላትም፣ በፓርላማው ውስጥ ተቀምጠው ህግ የሚያወጡበትን ወንበር የሚያገኙት በህዝብ ምርጫ መሠረት በመሆኑ፣ ውክልናቸው ወይም ተጠሪነታቸው ለመረጣቸው ህዝብ ነው፡፡ ህዝቡም፤ በነፃ ምርጫው…
Rate this item
(0 votes)
የአገልግሎት፣ የቱሪዝም፣ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ክፉኛ ይጎዳሉየሩብ አመቱ ጠቅላላ የአገር ውስጥ ምርት በ0.3 በመቶ ሊቀንስ ይችላል ባለፈው ማክሰኞ ማለዳ በይፋ የተዘጋው የአሜሪካ መንግስት፣ መቼ እንደሚከፈት እርግጡን መናገር እንደማይቻልና የአገሪቱ ኮንግረስ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎችን ማካሄጃ ገንዘብ የሚገኝበትን መላ ፈልጎ እስኪያገኝና የጋራ መግባባት…
Saturday, 28 September 2013 13:20

ስልጣን - የነብር ጅራት!

Written by
Rate this item
(2 votes)
በየአራት አመቱ አንዴ የሚደረገው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የመጨረሻ ቀናቶች ሲቃረቡ በሪፐብሊካንና በዲሞክራቲክ ፓርቲ እጩዎች መካከል አንዱ ያንዱን ዋጋ ለማሳጣት የግል ምስጢር መውጣቱ፣ እርስ በርስ መዘላለፉ ወዘተ በእጅጉ ያይላል፡፡ ይህንን ሁኔታ ለመታዘብ የቻለ ማንም ቢሆን ስነስርአትና የሰለጠነ ግብረገብ የጐደለው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ…
Rate this item
(3 votes)
ዛሬ የኢትዮጵያውያን አዲሱ የ2006 ዓ.ም ከገባ የመጀመሪያው ቅዳሜ ነው፡፡ ይህን የአዲሱን ዘመን መልካምና አስደሳች ስሜት እያጣጣሙ ያሉት በሀገራቸው ውስጥ የሚኖሩት ኢትዮጵያውያን ብቻ አይደሉም። በመላው አለም ተበትነው የሚኖሩ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንም ይህንን አይነቱን ጣፋጭ ስሜትና ደስታ ይጋራሉ፡፡ በምድረ እስራኤል ለሚኖሩትም ሆነ…
Rate this item
(0 votes)
የዛሬ አምስት ወር ገደማ ከአውሮፓና ከመካከለኛው ምስራቅ ተጠራርተው፣ በኳታሯ መዲና ከአንዱ የስብሰባ አዳራሽ ወደ ሌላኛው ሽር ብትን ሲሉ የነበሩትን የሶርያ ተቃዋሚዎች “የወቅቱ ዋነኛ አጀንዳችሁ ምንድን ነው?” ብላችሁ ብትጠይቋቸው፣ ሁሉም በአንድ ቃል የሚሰጧችሁ መልስ ከቀናት ምናልባት ግፋ ቢልም ከሳምንታት በኋላ ስለሚያቋቁሙት…