ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(6 votes)
አለማችን በመጪዎቹ 10 አመታት 28 ስጋቶች ይጠብቋታልበመጪዎቹ አስር አመታት አለማችንን ይፈታተኗታል ተብለው ከሚጠበቁ ስጋቶች መካከል አለማቀፍ የእርስ በእርስ ግጭቶችና ከውሃ ጋር ተያያዥ የሆኑ ቀውሶች ቀዳሚውን ስፍራ እንደሚይዙ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የ2015 የአለም የኢኮኖሚ ፎረም አመታዊ ጉባኤ ላይ ተገለጸ፡፡የአለም የኢኮኖሚ ፎረም…
Rate this item
(0 votes)
ዘመን አይሽሬ የሙዚቃ ስራዎቹን ለአለም ያበረከተው ጀርመናዊ የሙዚቃ ሊቅ ሉድዊንግ ቫን ቤትሆቨን ከፍተኛ ተወዳጅነት ያተረፉ ምርጥ ስራዎቹን የቀመረው፣ የልብ ምቱን መነሻ በማድረግ እንደሆነ በሙዚቃዎቹ ዙሪያ የተሰራ አንድ ጥናት ማስታወቁን ሃፊንግተን ፖስት ዘገበ፡፡ሰሞኑን የወጣው የዋሽንግተንና የሚቺጋን ዩኒቨርሲቲዎች የጋራ ጥናት እንዳለው፣ በአብዛኞቹ…
Rate this item
(5 votes)
በቅርቡ በሁለት ፈረንሳውያን ሙስሊም ወንድማማቾች ፓሪስ ውስጥ የተፈፀመውን የሽብር ጥቃት ተከትሎ በአውሮፓ በተለይም በፈረንሳይና በጀርመን የሚኖሩ አናሳ ሙስሊሞች ጫና በርክቶባቸው ውጥረት ውስጥ ገብተዋል፡፡ ከትላንት በስቲያ በሺዎች የሚቆጠሩ ጀርመናውያን የምዕራቡን አለም “እስላማዊነት” በመቃወም አደባባይ ወጥተው ድምፃቸውን አሰምተዋል፡፡ የነገርየው አያያዝ አላምራቸው ያለ…
Rate this item
(0 votes)
በሳኡዲ አረቢያ አንድን ውሻ በከፍተኛ ሁኔታ አሰቃይተው ገድለዋል በሚል ተከሰው ፍርድ ቤት የቀረቡ ሁለት ወጣቶች የ5 አመት እስር ወይም የ500 ሺህ የሳኡዲ ሪያል መቀጣታቸውን አረብ ኒውስ ዘገበ፡፡ወጣቶቹ ከሳምንታት በፊት ውሻውን በከፍተኛ ሁኔታ ሲደበድቡና ሲያሰቃዩ ቆይተው ለሞት እንደዳረጉት የሚያሳየውና በአንደኛው ወጣት…
Rate this item
(5 votes)
በመቶዎች የሚቆጠሩ ፖሊሶች ለከንቲባው ጀርባቸውን ሰጥተዋል ባለፈው ወር መጨረሻ፡፡ አንድ ተሲያት ላይ ከብሮክሊን ሰማይ ስር ተደጋጋሚ የተኩስ ድምጽ ተሰማ፡፡ የተኩሱን ድምጽ የሰሙት የከተማዋ ፖሊሶች በአፋጣኝ ወደ ስፍራው ሲያመሩ፣ አስደንጋጭ ትእይንት ገጠማቸው፡፡ ራፋኤል ራሞስ እና ዌንጂን ሊዩ የተባሉ ሁለት የፖሊስ ባልደረቦች…
Rate this item
(0 votes)
የኢቦላ በሽታ ተጠቂዎችን የመፈወስ አቅም ይኖረዋል ተብሎ የሚጠበቀውን ብሪንሲዶፎቪር የተባለ መድሃኒት በታማሚዎች ላይ የመሞከር ስራ ላይቤሪያ በሚገኘው የድንበር የለሽ የሃኪሞች ቡድን የህክምና ማዕከል ውስጥ መጀመሩ ተዘገበ፡፡በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች የተዘጋጀው መድሃኒቱ፣ በቫይረሱ በተያዙ ፈቃደኛ ግለሰቦች ላይ እየተሞከረ እንደሚገኝ የዘገበው ቢቢሲ፣ ውጤቱ…